Trading Edge
Welcome to Trading Edge, your trusted source for precision market insights and trading education.
ቀልድ የሚመስል ግን የትራዲንግ እውነታ....!
የዚህን ያህል ልዩነት ያለው ለምን ይመስላችኋል ?
01/12/2025
❇️ የቢትኮይን ገበያ ዑደት
▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️
🔰ገበያ በቴክኒካል ና ፈንዳሜንታል እንዲሁም በገበያው ዑደት ( market cycle) ጥናቶች ካልተከተልነው ትርፋማ የመሆን እድላችን አናሳ ነው።
✍የቢትኮይን ከፍተኛ ዋጋ መመዝገብ በየአራት አመቱ የሚከሰት ሲሆን ከዚህ ቀደም 4 ጊዜ halving የተከናወነ ሲሆን ከፍተኛ ዋጋዎችም ተከናውኗል የዘንድሮው ባይቋጭም።
✍ከፍተኛ ዋጋ የሚመዘገብባቸውም ወራት
October----November---December ነበሩ/ናቸው።
👨💻ከታች በምስሉ ላይ የተመለከትነው አረንጓዴ ቋሚ መስመር December 01 ለማመልከት ነው ( ዛሬ ያው ዴሴምበር አንድ አይደል 😂)
✍የቢትኮይንን ከፍተኛ ዋጋ ለመመልከት ያህል:
🔰ዋና ዋናዎቹን የቅርብ ጊዜያት ብንመለከት 2017, 2021 እና ያልተቋጨው 2025 ነው።
📊በትሬዲንግ ቴክኒካላዊ ጥናት ና በክሪፕቶ የ4 አመት የዋጋ ከፍታ ና ዝቅታ ዑደት ( market cycle) መሰረት ከባለፉት አመታት አንፃር የዘንድሮውን ስንመለከት:
Bullrun አለቀ እንዴ ? ያስብላል...! 😂
☑️በዘንድሮው ( 2025) የጣመ Alt season አልተመለከትንም ከተዋሰኑ ኮይኖች ውጪ...!
ጥሩ የዋጋ ጭማሬ ካሳዩት መካክል "BNB" ተጠቃሽ ነው።
ቢትኮይን በ Oct. 06-2025 ከፍተኛ ዋጋ ( $126K ) ካስመዘገበ በኋላ የቁልቁለት ጉዞውን ተያይዞታል።
▫️2017 የተመዘገበው ከፍተኛው ዋጋ:
በDec. 17-2017 ሲሆን ( $19,600)
▫️2021 የተመዘገበው ከፍተኛ ዋጋ:
Nov. 10-2021 ሲሆን ዋጋውም $69,000
🥸የሁለቱን አመታት ስንመለከት የ አንድ ወር መሸጋሸግ ( መቅደም) ይታይበታል..!
▫️2025 ( ዘንድሮ) እስከ አሁን ባለው ሁኔታ ከፍተኛ ዋጋ የተመዘገበው:
በ Oct. 06-2025 ሲሆን ዋጋውም $126K ነው።
👨💻በፊት ከነበሩት አመታት የወር ከፍተኛ ዋጋ መመዝገብ ጋር ስናነፃፅረው ይኽኛውም የአንድ ወር መሸጋሸግ ( መቅደም) አሳይቷል....
ከከፍታው በኋላም በፍጥነት እየቀነሳ ይገኛል....!
( አሁናዊ ዋጋ: $86K)
✍ከላይ በተመለከትነው መሰረት የዘንድሮው (2025) Bullrun አለቀ ወይስ ከወትሮው በተለየ ዘግይቶ ይሆን ?
የሚል ጥያቄ ይነሳል....!
🙋♂እናንተ ምን ታስባላችሁ ?
ምልከታችሁን አካፍሉን
:
:
🎊መልካም ቀን🎊
28/11/2025
NO TRADE DAY....!
CME ዝግ በመሆኑ እና Thanksgivingday ( yesterday) ገበያው ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለም...!
እንደዛሬ አይነት ቀናቶችን ከትሬድ መታቀብ ጥሩ ነው..!
not to trade is a part of trade...!
please preserve your capital...!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Addis Ababa