Sheba Property

Sheba Property

Share

☎️ 09-88-78-79-76

16/09/2024
16/09/2024

2 አፓርትመንት ከነ ሙሉ እቃቸው ለሽያጭ ይዘንላቹ መተናል!
Fully Furnished Apartments For SALE!

📍1. 22 ጎላጎል አካባቢ
2. ለቡ መብራት CDC አካባቢ

⚠️ ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ይመልከቱ

ለበለጠ መረጃ በ Whatsapp ወይንም
☎️ በ 0988787976 ያናግሩን።

11/09/2024

🌼እንኳን ለአዲስ አመት ለ2017 በሰላም አደረሳችሁ!🌼

አዱሱን አመት እንዴት ለመቀበል ተዘጋጅታችኋል ?

ቢያሻዎት ደልቀቅ ብለው የሚኖሩበት አይ አከራየዋለውም ካሉ በባዶ Furnished ሳይደረግ በትንሹ ከ100ሺ ብር ጀምሮ ማከራየት የሚችሉት አፓርትመንት

📍ቦታው በቦሌ መድሃኒያለም አካባቢ የሚገኝ ሲሆን 100% ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ አፓርትመንት

ይህ አፓርትመንተ በባለ 2 እና በባለ 3 መኝታ ቤት አማራጭ የቀረበ ሲሆን ሁሉም የራሳቸው አንድ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል አላቸው።

👉 Gym , Conference Room እና Terrace ያካተተ ነው።

💵 ዋጋው በካሬ 175,000 ብር

ለበለጠ መረጃ በWhatsapp ወይንም በ0988787976 ላይ Contact ያድርጉኝ

🌼መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም🌼

#ኢትዮጵያ

Photos from Sheba Property's post 31/07/2024

ሌሎችም ለመኖሪያ ቤት እና ለድርጅት የሚሆኑ የሚከራዩና የሚሸጡ ቤቶች አሉን እርሶ ብቻ ፍላጎቶን በዝርዝር ያሳውቁን ሳይለፉና ሳይንከራተቱ ፍላጎትዎን እናሟላለን!

☎️ 09-88-78-79-76

31/07/2024

🚨የሚከራይ ያላችሁ ይደውሉልን 09-88-78-79-76

Sheba Property ☎️ 09-88-78-79-76

24/07/2024

ባለንብረቶች በ0988787976 በመደወል ያላችሁን የሚከራይም ሆነ የሚሸጥ ቤት እኛ ጋር ያስመዝግቡ።

በአጭር ጊዜ ውስጥ ይሽጡ ያከራዩ!

#ሼባ

Sheba Property ☎️ 09-88-78-79-76

Photos 12/07/2024

22 ወርቁ ህንፃ አካባቢ የሚከራይ G+3 ቤት ✅
- አጠቃላይ 500 ካሬ , ቤቱ ያረፈበት 240 ካሬ
- ሊፍት አለው
- Basement & Terrace አለው
- 13 Rooms ፣ 2 kitchen ፣ 2 living room ፣ 12 bathroom
- እስከ 8 መኪና ያቆማል

ለማየት በ 0988787976 ይደውሉልን

Photos 12/07/2024

ቦሌ ሚካኤል የሚከራይ G+2 ቤት ✅
- አጠቃላይ 540 ካሬ , ቤቱ ያረፈበት 175 ካሬ
- 3 living room ፣ 3 Master bedroom ፣ 6 Bedroom ፣ 11 Bathroom & 3 Kitchen
- ከጀርባ ሰርቪስ ቤት አለው
- 2 ጀነሬተር አለው
- 9ሺ ሊትር ታንከር አለው
- እስከ 8 መኪና ያቆማል

ለማየት በ 0988787976 ይደውሉልን

Photos 27/06/2024

Sheba properties ተጨማሪ ደላሎችን በመመዝገብ ላይ እንገኛለን!

በSheba properties የሚሸጡና የሚከራዩ ቤቶች እና መኪኖች ያሉን ሲሆን ከኛ ጋር አብረው መስራት የሚፈልጉ ደላሎችን እየመዘገብን እንገኛለን።

በ 09-88-78-79-76 ይደውሉና አብረን እንስራ!

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa