Mobile Solution

Mobile Solution

Share

Well come to our shop, you will enjoy with our servise

Photos 17/08/2017

Yenebeb

አሜን በሉ!

ህይወት አስቸጋሪ ብትሆንና የሰራኸው ሁሉ ባይሳካ እንኳን "አሜን" በል! ምክንያቱም የተሻለ ቀንና አዲስ የሂወት ምእራፍ ዛሬ ስለተሰጠህ ያልተሳካልህና አስቸጋሪ የሆነብህን ሁሉ በዛሬው አዲስ ቀን መቀየርና ማስተካከል ትችላለህና።

ፍቅረኛሽ ጥሎሽ ቢሄድና እሱን መመለስ ወይም መታረቅ የማይቻልበት ሁኔታ ቢፈጠርም "አሜን" በይ! ምክንያቱ እሱ ያንቺ አይደለም ማለት ነው። አንቺ የአቅምሽን ጥረሻል፤ሁኔታዎች ግን ሊመለስ እንደማይችል ነገሩሽ።

ዋው ... ዛሬ ደሞ እንዴት ደስ የሚል አዲስ ቀን በሂወትሽ ላይ ተጨመረልሽ? ምናልባትኮ ዛሬ ውስጥሽ በደስታ ከተሞላና ከውስጥሽ ያሉትን የቅሬታ ስሜቶች ሁሉ ካባረርሻቸው የተባረከና ያንቺ የሆነውን የሂወት አጋርሽን የምታገኚበት ቀን ይሆንልሻል። ታዲያ ይሄ አሜን አያስብልም?

ከስራ ብትባረርም "አሜን" በል። ዛሬ ለአንተ አዲስ አማራጭንና ምናልባትም ትናንት ተቀጥረህ ትሰራበት ከነበረው ስራ የተሻለ ዛሬ ታገኛለህና አሜን በል። ይህኛው ስራህም ከባለፈው የበለጠና ከራስህ አልፈህ ሌሎችንም የምትቀጥርበት ሊሆን ይችላል።

ለዶክተሮችበጣም ያስቸገረና የማይድን የመሰላቸው ህመም ቢያሰቃይሽም አንቺ ግን እያመመሽ እንኳን ህመሙንረስተሽ "አሜን" በይ! ያኔ የዓለም ሁሉ ፈጣሪ ሁሉን ቻይ አምላክ ለዶክተሮቹ የከበዳቸውን ሁሉ ይቀይረዋል አይቻልም ያሉትን ሁሉ ይለውጠዋል። ህይወትሽም አዲስ ይሆናል።

💚💛❤️መልካም ቀን💚💛❤️
Like our page -> facebook.com/millionairehabesha

Photos 08/12/2016
Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa