Semir Mensur
Certified Trainer and Coach
Tuned in Relationship & Leadership
An Engineer
16/09/2025
12/04/2025
እርግጥ የሆነን ማወቅ |የቂን| ማለት የሞቱ ሰዎች ሲሄዱ ብልሀት ወይም ብልጠት አንሷቸው አይደለም። የህይወት እውነታ ይኼው መሆኑ እንጂ! የነፍስ መንጓድ፥ ብዥታ ወደ ማያውቀው ዓለም መጓዝ እንጂ ሌላ አይደል!
መስከንን ስንታደል ብርቅርቅታው ከሚረብሽ ጩኸት ውጪ ሌላ እንዳልሆነ ልቦናችን ይታወቀዋል።
06/04/2025
Lessons in Life . . .
"Sometimes, everything must be written across the heavens just so you can discover the one line or path that was already inscribed within you. The line that guides you when your intellect falls short, when reason no longer offers direction. You find yourself clueless, unable to take the next step, except for the image of the final outcome a vision clear enough to see, yet distant enough that the steps to reach it are unknown.
And in that moment, you fall down to your knees, shutting out everything and everyone. You cry out, with a pitch so high and a volume so fierce it could be heard farther than anyone could imagine. And there it is... the one call that can only be answered by the Unique One. Sometimes answered, and at other times, not.
And if not answered in the way we hope, then what must follow is a great deal of patience, and even greater faith.
I cannot afford to be lost, or unheard. So here, I choose faith in the visions I’ve seen, hope in the steps I take, and a bond between the two.
That bond, I call it . . .T_w_a_k_u_l"
04/02/2025
✨✨✨ በርግጥም ዘላቂ አሻራ! ✨✨✨
🌙 የረመዳን ወር ሊቃረብ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ይህንን ልዩና የተባረከ ጊዜ በጉጉትና በናፍቆት ለመቀበል፣ እንዲሁም በምርጥ መንፈስ ለመዘጋጀት፣ ኢማን ኢስላማዊ ማህበር "ዘላቂ አሻራ - ከመስጠት ባሻገር" በሚል መሪ ቃል 4ተኛ ዙር የረመዳን አቀባበልና የእራት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
🌟 በዚህ ልዩ ፕሮግራም ምን ይጠብቃችኋል? 🌟
* 🕌 መንፈሳዊ ምግብ: ስለ ታላቁ ረመዳን ናፍቆትና መንፈሳዊ ትርጉም፣ ከታላላቅ ዳኢዎቻችን ልብ የሚነኩና ቁም ነገሮችን ያዘሉ መልዕክቶችን እንካፈላለን። ልባችን በኢማን ይሞላል!
* 🤝 የማህበረሰብ አንድነት: ከኢማን ኢስላማዊ ማህበር ስኬታማ ፕሮጀክቶችና ወደፊት ከምናስብባቸው መልካም ስራዎች ጋር እንተዋወቃለን። (ባለፉት 21 ዓመታት ከ20,000 በላይ ተማሪዎችን አስመርቀናል፤ በ"አስለማ" ፕሮጀክታችን በሺዎች የሚቆጠሩ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ወደ ተፈጥሯዊ ሃይማኖታቸው ተመልሰዋል፤ ለዑለማዎቻችንም ሁሌም ጎን ነን!)
* 🍽️ ጣፋጭ እራትና ውይይት: ከፕሮግራሙ በኋላ ባለው የእራት ግብዣ በጋራ እንመገባለን፣ እንወያያለን፣ እንተሳሰባለን።
ኑ! የረመዳንን መንፈሳዊነት በመልካም ስራዎች እናሳድግ! የነገ ቤታችንን በበጎ ተግባራት እናስጌጥ! ይህንን ልዩ አጋጣሚ እንዳያመልጣችሁ!
📅 ቅዳሜ የካቲት 15/2017
⏰ ከቀኑ 10:00
📍 ኤልያና ሆቴል
💰 የመግቢያ ዋጋ፡-
* ግለሰብ፡ 3,000 ብር
* ባልና ሚስት፡ 5,000 ብር
ክፍያ በንግድ ባንክ (1000316781307) ወይም በሂጅራ ባንክ (1000833330001) መፈጸም ይቻላል።
📲 ለበለጠ መረጃ፡-
0931843131
0929290829
Click here to claim your Sponsored Listing.
Website
Address
Addis Ababa