Prime Health
Your Health, Our Priority. Tips, Insights and Care from PrimeHealth.
12/06/2025
በቀላሉ ቤቶ ሆነዉ ስፖርት የሚሰሩባቸዉ ዘመናዊ የመሮጫ ማሽኖች እና የስፖርት ሳይክሎች ከታዋቂዉ Brand Fitness Machines አስመጥተናል።
በሚፈልጉት ሰአት ቤቶ ስፖርት የሚሰሩበት
ጤንነቶን የሚጠብቁበት እና ዉፍረት የሚቀንሱበት
1.ያስመጣነው የመሮጫ ማሽን
• 2.5 የፈረስ ጉልበት ያለው
• 16 ኬሜ በሰአት ፍጥነት መስራት የሚችል
• 15 ዲግሪ ዳገት መሆን የሚችል
• 6 ሾክ አብዞርቨር የተገጠመለት
• የሰውነት ማሳጀር ላዮ ላይ የተገጠመለት
• 2 ባለ 1 ኪሎ ዳምፔል ያለዉ
• የወገብ ስፖርት እና የሆድ ስፖርት መስሪያ አብሮት ያለው
• ታጣፊ እና በቀላሉ መንቀሳቀስ የሚችል
• የአዉሮፖ ስታንዳርድ እና ሀይል ቆጣቢ
• ከሁለት አመት ዋስትና ጋር
የመሮጫ ማሽን - 180,000 ብር
2.ያስመጣነው የስፖርት ሳይክል
• ዘመናዊ ሞኒተር ላዮ ላይ ያለዉ
• የሰሩትን ሰአት ይይዛል
• የሰሩትን ኪሎሜትር ይመዘግባል
• የሚሰሩበትን ፍጥነት ይናገራል
• ያቃጠሉትን ካሎሪ ይናገራል
• የአዉሮፖ ስታንዳርድ
• ከሁለት አመት ዋስትና ጋር
የስፖርት ሳይክል - 65,000 ብር
ዛሬዉኑ ገዝተዉ ዘመናዊ ቤቶ ዉስጥ የጎደለዉን GYM ያሙሟሉ
ሁለቱንም አንድ ላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን - 240,000 ብር ብቻ
ይዘዙን ቤቶ ድረስ ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር
ስልክ - 09-53-01-23-45
አድራሻ
1. አዲስ አበባ - መስቀል ፍላወር ፣ ጋዜቦ አደባባይ ፣ NK ህንፃ ፣ 6ኛ ፎቅ ፣ 604
2. አዳማ - ፖስታ ቤት ፣ ናፍራን ሞል ፣ 3ኛ ፎቅ ፣ 305
3. ሀዋሳ - ፒያሳ ፣ አልያንስ ህንፃ ፣ 2ኛ ፎቅ ፣ 261
ብራንድ ፊትነስ ማሽን
#ስፖርት
10/06/2025
በቀላሉ ቤቶ ሆነዉ ስፖርት የሚሰሩባቸዉ ዘመናዊ የመሮጫ ማሽኖች እና የስፖርት ሳይክሎች ከታዋቂዉ Brand Fitness Machines አስመጥተናል።
በሚፈልጉት ሰአት ቤቶ ስፖርት የሚሰሩበት
ጤንነቶን የሚጠብቁበት እና ዉፍረት የሚቀንሱበት
1.ያስመጣነው የመሮጫ ማሽን
• 2.5 የፈረስ ጉልበት ያለው
• 18 ኬሜ በሰአት ፍጥነት መስራት የሚችል
• 15 ዲግሪ ዳገት መሆን የሚችል
• 6 ሾክ አብዞርቨር የተገጠመለት
• የሰውነት ማሳጀር ላዮ ላይ የተገጠመለት
• 2 ባለ 1 ኪሎ ዳምፔል ያለዉ
• የወገብ ስፖርት እና የሆድ ስፖርት መስሪያ አብሮት ያለው
• ታጣፊ እና በቀላሉ መንቀሳቀስ የሚችል
• የአዉሮፖ ስታንዳርድ እና ሀይል ቆጣቢ
• ከሁለት አመት ዋስትና ጋር
የመሮጫ ማሽን - 180,000 ብር
2.ያስመጣነው የስፖርት ሳይክል
• ዘመናዊ ሞኒተር ላዮ ላይ ያለዉ
• የሰሩትን ሰአት ይይዛል
• የሰሩትን ኪሎሜትር ይመዘግባል
• የሚሰሩበትን ፍጥነት ይናገራል
• ያቃጠሉትን ካሎሪ ይናገራል
• የአዉሮፖ ስታንዳርድ
• ከሁለት አመት ዋስትና ጋር
የስፖርት ሳይክል - 65,000 ብር
ዛሬዉኑ ገዝተዉ ዘመናዊ ቤቶ ዉስጥ የጎደለዉን GYM ያሙሟሉ
ሁለቱንም አንድ ላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን - 240,000 ብር ብቻ
ይዘዙን ቤቶ ድረስ ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር እናደርሳለን።
ስልክ - 09-53-01-23-45
አድራሻ
1. አዲስ አበባ - መስቀል ፍላወር ፣ ጋዜቦ አደባባይ ፣ NK ህንፃ ፣ 6ኛ ፎቅ ፣ 604
2. አዳማ - ፖስታ ቤት ፣ ናፍራን ሞል ፣ 3ኛ ፎቅ ፣ 305
3. ሀዋሳ - ፒያሳ ፣ አልያንስ ህንፃ ፣ 2ኛ ፎቅ ፣ 261
ፕራይም ሄልዝ
#መሮጫማሽን #ስፖርትሳይክል
06/06/2025
ዒድ ሙባረክ !
እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በሰላም አደረሳችሁ።
ፕራይም ሄልዝ ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል እንዲሆን ከልብ ይመኛል።
04/06/2025
ችላ ማለት የሌለባችሁ 5 የስኳር ህመም ምልክቶች
1. ከመጠን በላይ መሽናት
• (በተደጋጋሚ ወደ ሽንት ቤት መመላለስ)
2. ከፍተኛ የውሃ ጥም
3. ከፍተኛ ረሃብ
4. ብዥ ያለ እይታ
5. ቀስ ብሎ የሚድን ቁስል
ለተጨማሪ መረጃ ፎሎው ማድረግ እንዳትረሱ።
#ስኳርህመም
03/06/2025
ኖርማል የልብ ምት ስንት ነው?
A. 60
B. 72
C. 100
D. ሁሉም
መልሱ "D" ነው።
መደበኛ የልብ ምት የሚባለው ከ 60 እስከ 100 ነው። የናንተ መልስ የቱ ነበር? ኮሜንት ያድርጉልን። ለተጨማሪ መረጃ ፎሎው ማድረግ እንዳትረሱ።
#የልብምት
31/05/2025
ኮሶ ካስቸገራችሁ መውሰድ የምትችሏቸው መድኃኒቶች
1. Praziquantel 600 ሚሊግራም አንድ ጊዜ መውሰድ
2. Niclosamide 2 ግራም አንድ ጊዜ መውሰድ
#ኮሶ
05/05/2025
ደም መለገስ የማትችሉት መቼ ነው?
1. ኪሏችሁ ከ 45 በታች ከሆነ
2. ከታመማችሁ
- ኤች አይ ቪ ፣ ሄፓታይተስ ቢ እና ሲ ፣ ካንሰር ፣ ጉንፋን ፣ የጉሮሮ ኢንፌክሽን ወዘተ
3. የደም ማነስ ካላችሁ
4. በ6 ወር ውስጥ የተነቀሳችሁ ከሆነ
5. እርግዝና እና አራስ መሆን
ደም የማትለግሱበት ምክንያት ምንድነው? ኮሜንት ያድርጉልን።
#ደምመለገስ
20/04/2025
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም እና የደስታ ይሁንልችሁ!
ፕራይም ሄልዝ
#ፋሲካ #ትንሳኤ #በዓል #እንኳንአደረሳችሁ
18/04/2025
መልካም የስቅለት በአል ይሁንላችሁ!
#ስቅለት #በዓል #እንኳንአደረሳችሁ
04/04/2025
ከጸሃይ የምናገኘው ቫይታሚን የትኛው ነው?
1.A
2.B
3.C
4.D
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |
| Sunday | 09:00 - 17:00 |