BDU STAFF

BDU STAFF

Share

ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ እዉነተኛ የትምህርት ተቋም ሆኖ ማየት

30/04/2026

የመቀሌው ትኩሳት እረፍት ነሳዎት አይደል?
ፅምዶ እያሉ🤣

Photos from BDU STAFF's post 30/04/2026

ክፍል፬

4. የውስጥ ኦዲት ኃላፊ የነበሩት አቶ ዘላለም ለዝርፊያ አልመች በማለታቸው እንዲነሱ ተደርጓል። በተለይም አንድ የውስጥ ኦዲት ምርመራ በማድረጋቸው እሳቸውም ሮጠው አራጋውን ጋማ በማለታቸው ፖሊዎች ሰው አጣን ምስጉን የፋይናንስ ሰዋችንን ወሰዳችሁብን በሚል ሰበብ ወደነበረበት ርንዲመለስ ተደርጓል ። አሁን የተመከረች፣ የተዘከረች የተስማማች ሰውዬ አራጋው ቀማግኘቱ የውስጥ ኦዲት ላይ አምጥተዋል።

በነገራችን ላይ አራጋውን አለማድነቅ በጣም ድድብና ነው። አድናቂል ስለሆንን ነው የገጠምንህ። እኛ ተራ መደዴ ሰው ሳይሆን አገር አውዳሚ ሰደድ ሌቦችን ነው የምንፋለመው።

ልብ በሉ ከላይፐለተዘረዘሩት ክፍሎች አለቃቸው ደግሞ አራጋው ከባድ ሰው ነች። መሸምቀቂያ ውስጥ በማስገባት እንደ አቶ ተመስገን መኪናም የዝምማነሽ ህንጻ ልቅምቃሚም ከተወረወረ ልጋጋቸውን የሚጥሉ ካሉ አበል በቂያቸው ነው። መኪናም ችግር አይደለም። ይሰጣቸዋል። ውጭም ቢሆን በእያንዳንዱ ጫራታ ውስጥ ጣሕ በሚደረግ ስመ ስልጠና የውጭ ጉዞ ሊካተት ይችላል። ለምሳሌ:- የሲሲቲቪ ካሜራ ስሕጠና ተብሎ ዱባይ ድረስ አጃቢ፣ ቢለውለታ፣ ወሬ አቀባይ ሁሉ ዱባይ እንደተላከው። ትንሽ ፈገግ የምታደርግ ነገር፣ ዱባይ ሄደው የማሽላ ቆሎ መቁያ ብረት ምጣድ ይዘው የመጡ አሉ ሲባል ነበር። ለቀልድ አይሆንም መቼም። አንዳንዶቹ ዱባይ ተልከው የተከፈለላቸውን የአልጋ ብር በካሽ ቅትሰጡን ብለው አኩርፈው የተመለሱም አልታጡም። ሃሃሃሃ

አሁን አራጋው የአራጋው Nick name ማን ነበር......በአሁኑ ወቅት

የውስጥ ኦዲት፣

የሕግ አገልግሎት፣

ጸጥታና ደህንነት፣

እንዲሁም ሥነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና ተጠሪነታቸው ለአቶ አራጋው ነው።

ተቋሙ ለጥቂት ግለሰቦች መፈንጫ ሆኗል የምንለው። በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በአሁኑ ወቅት የሥራ መቆም እና ከፍተኛ ቅሬታ እየታየ ይገኛል።

አቶ አራጋው ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ "ለጉዞ" በሚል ስም ያባከነውን በሚሊዮን የሚቆጠር የመንግሥት ገንዘብ መሠረት በማድረግ ለፍትህ ማቅረብ ይቻላል። ግለሰቡ የማስተማር ልምድም ሆነ እውቀት ሳይኖረው፣ የትምህርት ክፍል ኃላፊዎችን በጥቅም በመያዝ ኮርስ ሳይመድቡለት አበል እየተከፈለው ይኖራል። ይህ ግለሰብ ከአገር እንዳይወጣ ለተለያዩ አገራት ኤምባሲዎች ጥቆማ ማቅረብ አስፈላጊ ነው። አዲስ አበባ ውስጥ ስለከፈተው የንግድ ቤትም መረጃዎች እየተጣሩ ይገኛሉ።

ይቀጥላል

በቀጣይ ደግሞ የስኳዱ ቁንጮ የሆነው ሙሉቀን ሰጥየ(የሽመልስ ዳይፐር ይሉታል) ከአራጋው ጋር በፈጠሩት ሰንሰል አሚኮና bduን እንዴት እንዳመከኑ በስፋት ይቀርባል።

30/04/2026

ክፍል ፩

አራጋው ብዟለምና የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ መከራ ተነግሮ አያልቅም
የአራጋው ሌላው ስሙ አያ ዝረፍ ነው።

አቶ አራጋው ብዙዓለም ቀደም ሲል በዳታ ሴንተር (Data Center) የዝርፊያ ወንጀል ከወይዘሮ ገዳም እና ከቀድሞው የICT ዳይሬክተር አቶ ይበልጣል ጋር ተጠርጥሮ ከአገር ለመውጣት ጥረት ሲያደርግ የነበረ ሰው ነው። በአሁኑ ወቅት የዳታ ሴንተሩን ቀጥታ ግዥ ሂደት የመሩት አቶ ገደፋው ሽፈራው እና አቶ ይበልጣል ማሩ በወይዘሮ ገዳም አስኮብላይነት ወደ አሜሪካ ኮብልለዋል። አቶ ገደፋው "የጥናትና ምርምር ፈቃድ" (Sabbatical Leave) በሚል ሽፋን፣ ከማኔጅመንት ትምህርት ክፍል በዩኒቨርሲቲው በጀት ደሞዝ እየተከፈለው ይገኛል።

የእሱ ባለቤት አሁንም የዩኒቨርሲቲው መምህርት ስትሆን፣ በአባይ ማዶ የተገዛላትን ቤት በማከራየት እሷ ግን "ማርያም ኮንዶሚኒየም" በሚባለው የመምህራን መኖሪያ ውስጥ ትኖራለች። አቶ አራጋው በፔዳ ግቢ ውስጥ የሚኖር ወጣት ሲሆን፣ የዶክተር ፍሬውን መልቀቅ ተከትሎ ቤታቸውን ለመውረስ ከፍተኛ ጥረት አድርጓል። አሁን ያለው ፕሬዝዳንት በመምጣቱ ግን፣ ለስድስት ዓመታት በቦታው ላይ በቆየውና የቅርብ የጥቅም ጓደኛው በሆነው የቤቶችና የመኖሪያ ሕንፃዎች አስተዳደር ኃላፊ አማካኝነት እዚያው ፔዳ ግቢ ውስጥ ሰፊ ቤት ቀይሮ እየኖረ ይገኛል።

የወይዘሮ ገዳም ባለቤት ዶክተር መንግሥቴ የሚመራውና የፖሊ-ፔዳን መዋቅር አፍርሶ "ዊዝደም ኢንተርፕራይዝ" (Wisdom Enterprise) በሚል መጠሪያ የተቋቋመው አካል፣ በዩኒቨርሲቲው ገንዘብ የኒሳን መኪና ተከራይቶ ያሽከረክራል። ግለሰቡ ከአሜሪካ በስተቀር ወደ ተለያዩ አገራት ሲመላለስ የቆየ ሲሆን፣ ሰሞኑን "ለትምህርት" በሚል ሰበብ ከአገር ወጥቶ ካልተመለሰ ከሁለት ሳምንት በላይ ሆኖታል።

ዶክተር መንግሥቴ የማንኛውም የካፒታል ፕሮጀክት ሥራዎች አማካሪ ሆኖ የተመደበ ሲሆን፣ በጥቅምና በአካባቢ ትስስር የተሰባሰቡ ሰዎችን የሚቀልብ ኢንተርፕራይዝ ላይ ተቀምጧል። ለምሳሌ ያህል፦

የግብርና ኮሌጅ የእንስሳት ምርምርና ተዋጽኦ ልማት ማዕከልን** በመውረስ በኢንተርፕራይዙ ሥር እንዲሆን ተደርጓል። በዚህም ምክንያት 6 ብር የነበረው እንቁላል ወደ 17 ብር፣ በሊትር 40 ብር የነበረው ወተት ወደ 80 ብር ከፍ እንዲል ተደርጎ እየተሸጠ ነው። ይህ የልማት ቦታ የዩኒቨርሲቲው ንብረት ሆኖ ሳለ፣ ምንም ዓይነት ሥራ ሳይሰሩ የዩኒቨርሲቲውን ውጤት ወደ ራሳቸው በማዞር ይበዘብዛሉ። እስካሁንም ኦዲት ተደርጎ አያውቅም።
* የዘንዘልማ ግቢ ማኔጅንግ ዳይሬክተር የነበረውና የአካባቢውን አመራሮች ሲዘልፍ የነበረው **አቶ ታደሰ**፣ ያለምንም ውድድር የኢንተርፕራይዙ አስተዳደር ኃላፊ ተደርጎ ተሹሟል። እነዚህ አካላት የጥቅም ተፈታታኝ የሆኑባቸውን ሰዎች በጎጥ በመከፋፈል ጥቃት መፈጸም ጀምረዋል።

ይህ ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ የሚገኙ የዩኒቨርሲቲውን ቤቶች እያከራየ ገቢውን ለግል ጥቅም ያውላል። በተጨማሪም የሚከተሉት ባለሥልጣናት የሚጠቀሙባቸው መኪኖች በሙሉ የኪራይ መኪኖች ናቸው፦
1. የፕሬዝዳንቱ መኪና
2. የፕሮፌሰር እሰይ መኪና
3. የገደፋው መኪና
4. የወይዘሮ ገዳም መኪና
5. የዶክተር ዘውዱ መኪና
6. የዶክተር ምትኩ (ፖሊ) መኪና
7. የዶክተር በቃሉ (ሕክምና) መኪና
8. የዶክተር መንግሥቴ (የገዳም ባለቤት) መኪና
9. የአቶ ታደሰ (የዘንዘልማ ማኔጅንግ የነበረው) መኪና
ዩኒቨርሲቲው መኪኖቹን በራሱ ገንዘብ ገዝቶ ለኢንተርፕራይዙ ከሰጠ በኋላ፣ ኢንተርፕራይዙ መልሶ ለእያንዳንዱ መኪና በቀን 4,000 ብር ለዩኒቨርሲቲው ያከራያቸዋል።

29/04/2026

ሴት ተማሪዎቻችን ተገደው እንዲደፈሩ
ለባለስልጣናትና ጉልበተኞች በመሸጥ
ለማህበረሰብ እስትንፋስ የሆኑ የተፈጥሮ(ጣና በእምቦጭ እንዲወረር) ሃብቶችንና ሰው ሰራሽ ሀብትችን የዘረፉ
የሰውነት የአካል ክፍል ቆርጦ በማውጣት የሸጡ
ወ ዘ ተ አለማቀፋዊ ወንጀለኞችን መደበቅና ማሸሽ ዋጋ እንደሚያስከፍልህ አታውቅም አቶ መንገሻ😤😤😤?
ጠብቁን.......
DH32

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Addis Ababa