Yado Promotion
We believe photography is the most important aspect of a high impact advertising campaign. It is the
21/04/2023
የኢትዮጵያ የንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከኢትዮጵያ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የኢትዮጵያን ምርቶች፣ አገልግሎቶችና ግብዓቶች በማስተዋወቅ፣ ለአገራችን ኢንዱስትሪ ልማት እድገት፣ ለስራ ፈጠራ እና ለንግድ ስራ መስፋፋት የሚያግዙ ቴክኖሎጂዎች የሚቀርቡበት እንዲሁም ከ250 በላይ በሚሆኑ የሀገር ዉስጥና የዉጭ ኩባንያዎች መካከል የገበያ ትስስር፣የእዉቀትና የልምድ ልዉዉጥ የሚደረግበት ላቅ ያለ ሚና ያለዉን 13ኛዉን የኢትዮ-ቻምበር ዓለም ዓቀፍ የንግድ ትርዒት “ኢትዮጵያን ይግዙ- በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ” በሚል መሪ ቃል ከሚያዝያ 19-23 ቀን 2015ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ያካሂዳል፡፡
02/10/2021
ጉዳዩ፡የሶስተኛው የቱርክ-አፍሪካ የኢኮኖሚና የንግድ ፎረም የተሳፎ ጥሪ
በቱርክ ንግድ ሚኒስቴር እና በአፍሪካ ህብረት የኢኮኖሚ ጉዳዮች መምሪያ አስተባባሪነት የ3ተኛው የቱርክ-አፍሪካ የኢኮኖሚና የንግድ ፎረም በቱርክ ኢስታንቡል ከተማ እ.ኤ.አ ከኦክቶበር 20 – 23 ቀን 2020 ስለሚካሄድ በኢትዮጵያ የሚገኙ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ተሳትፎ እንዲያደርጉ የቱርክ ኢምባሲ ጠይቋል፡፡
በመሆኑም በዝግጅቱ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ከታች የተያያዘውን ቅፅ በመሙላት በ [email protected] እሰከ ኦከቶበር 5 ቀን 2020 ዓ.ም ድረስ እንድትመዘገቡ እየጠየቅን ከምዝገባው በኋላ ባሉት 3 ቀናት ውስጥ የማስተባበሪያ ክፍያ ብር አስራ አምስት ሺ (15,000) በሲ.ፒ.ኦ “ለኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት” በሚል በምክር ቤቱ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 14 መግባት እንደሚኖርበት እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ ፡ በ Subject ላይ TURKEY – AFRICA 2021 በማለት አንድትልኩልን አንጠይቃለን፡፡
S/N........
PARTICIPANT NAME..........
PASSPORT NO.....
DESIGNATION....
COMPANY NAME...
SECTOR.......
MOB.........
EMAIL.......
ከሠላምታ ጋር
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations Event management
Mexico Square, Chamber Building, Office no. 204
Tel : +251978103300/
+251912495739/+2515528559
Event management, EXPERT
YARED ABABU
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA)
Tel: +251-115-515728
Mob: +251-912-495739
P.o.Box: 517, Addis Ababa, Ethiopia
Ethiopian Chamber of Commerce and Sectorial Associations Ethiopian, Chamber, Commerce, Sectorial, Sectoral, Sector, Associations, Business, Trade, Industry, Economy, language, population Solomon Afework
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
21/09/2016