Smart Link Properties
Your one stop smart shopping resource.
ከጎጆዎ ሳይወጡ ያሻዎትን የሚሸምቱበ?
17/09/2025
የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ውጤት ላልቀናቸው ነገር ግን በውስጣቸው ታላቅ ህልም ላላቸው 20 ወጣቶች ብቻ የተዘጋጀ፣ ሙሉ ወጪው የተሸፈነ የሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት ስልጠና አዘጋጅተናል። አላማችን ተስፋን ወደ ተግባር እና ወደ ስኬታማ የሥራ መስክ መቀየር ነው።
ይህ እድል ለእናንተ ነው፤
- "እኔ ከዚህ በላይ ነኝ" ብላችሁ የምታምኑ ከሆነ።
- በቴክኖሎጂው ዓለም የራሳችሁን አሻራ ለማሳረፍ ራዕይ ካላችሁ።
- ህይወታችሁን ለመቀየር ጥልቅ ፍላጎትና ቁርጠኝነት ካላችሁ።
- ስልጠናውን ለመከታተል የሚያስችል የግል ላፕቶፕ ያላችሁ።
የትላንቱን ውጤት ለነገ ስኬታችሁ መወጣጫ አድርጋችሁ ተጠቀሙበት።
ይህንን መልእክት ውጤት ላልቀናቸው ነገር ግን ተስፋ ላልቆረጡ ወጣቶች በማጋራት የበኩላችሁን ተወጡ። ምናልባት በእናንተ ሼር ምክንያት የአንድ ሰው ህይወት ሊቀየር ይችላል።
በተጨማሪም ፤ አቅሙ ያላችሁ ሌሎች ተቋማትና ግለሰቦችም መሰል እድሎችን በመፍጠር፣ በውጤት ብቻ ተስፋቸው እንዲጨልም ያልፈቀዱ ወጣቶችን መሰል ፕሮግራምችን በማዘጋጀት አዲስ ታሪክ እንድንጽፍ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ለማመልከት
👉 https://smartlinkproperty.com/wp61/contact/ ይጫኑ!
09/01/2020
በ www.smartgojo.com በሃገራችን የሚገኙ ታላላቅ የገበያ ማዕከላትን ይጎብኙ ፣ የወደዱትን ደግሞ ይግዙ።
31/12/2019
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa