Eva +
Family reality YouTube Channel
Digital content creation, fun & more
17/06/2022
ከሥራ ወደ ቤት ስገባ፣ ያልተጠበቀ ነገር አየሁ! እስቲ እዩት፣ ማድረግ አይርሱ ! 👇
🙏 እናመሰግናለን!
VLOG: #1 ከሥራ ወደ ቤት ስመጣ፣ ጄሪ እና ኢቫ ሌላ ታሪክ ... #ኢቫ+ Reality Show ድንገት ከስራ ስመጣ፣ እነሱ ምን እያደረጉ እንደነበረ አታውቁም! ኢቫ+ Reality Showአዲስ ለመጣችሁ ሰላያችሁ እናመሰግናለን፣ SUBSCRIBE አድርጉን፣ Comment ስጡን፣ ስለምትደግፉን እጅጉን እናመሰግ.....
የሌላ ሀገር ዜጋ ጎብኝቶ እንዲህ ያደነቀውን እስቲ ስንቶቻችን አይተነው እናውቃለን? Comment
ከኮምፒዉተር ቫይረሶች መካከለ አንዱ የሆነዉ ትሮጃን ቫይረስ ምንድን ነዉ?
ትሮጃኖች (trojan) በኤ-ሚይል ወይም በሌሎች ዘዴዎች ማለትም በማህበራዊ የትስስር ገጾች ወይም ታማኝ ካልሆኑ የመተግበሪያ ክምችቶች በተጠቃሚዎች የጥንቃቄ ጉድለትና የእውቀት ክፍተት ምክንያት የሚወርዱና የሚጫኑ አጥፊ ሶፍትዌሮች ናቸው።
ትሮጃኖች ትክክለኛ ወይም ህጋዊ ሶፍትዌር የሚመስሉ ማለትም ጉዳት የሌላቸው፣ መደበኛ ወይም ችግር ፈቺ ስራዎችን የሚከውኑ መተግበሪያዎችን በመምሰል በውስጣችው ግን ሌላ ተንኮል አዘል ስራዎችን ወይም ሌላ መተግበሪያዎችን መጫን የሚያስችል አሰራር ያላቸው ማልዌሮች ናቸው።
አጥቂዎች ተጠቃሚውን አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎችን ተፈጻሚ እንዲያደርግ በማታለል ሶፍትዌሮቹን እንዲጭን የሚያደርጉ አሰራሮችንም በውስጣቸው ያካተቱ ሲሆን፤ አንድ ጊዜ ከተጫኑ እና ስራ ላይ ከዋሉ በኋላ በውስጣቸው ያለው ተንኮል አዘል ኮድ ራሳቸውን እንዲያነቁ እና ሌሎች ተንኮል አዘል መተግበሪያዎችን በማውረድ መጠነ ሰፊ ጥቃቶችን ወይም ጉዳቶችን ማድረስ እንዲችሉ ያደርጋል።
ይህም ገደብ የለሽ የተጠቃሚነት ፈቃድን ማግኘት የሚያስችላቸውን ዘዴዎች በመጠቀም ዳታን መቀየር፣ ማጥፋት፣ መስረቅ እንዲሁም በርቀት ሆነዉ ኢላማ የተደረገን አካል የመቆጣጠ አሰራርን (ሪሞት ኮንትሮሊንግን) በመፍጠር አጥቂዎች ለስለላና ለመሳሰሉ አይነት የመቆጣጠሪያና የጥቃት ዘዴዎች እንዲጠቀሙባቸው የሚያስችሉ ናቸው።
Via INSA- የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር
07/05/2022
⛔️❌📢🆘⛔️❌
#ለጥንቃቄ እነዚህ በስፋት ሀገር ውስጥ ገበያ ላይ ያሉ "አንዳንድ" የቸኮላት ምርቶች ላይ ኮሜሳ የጤና ማሳሰቢያ ቢያወጣም ጠንካራ የሸማቾች ማህበር በሌላት ሀገራችን ዝም ተብሏል!
ከኮሜሳ የውድድር ኮሚሽን የደረሰኝ መረጃ እንደሚጠቁመው በምስሉ ላይ በተቀመጠው ግዜ የተመረቱ የ KitKat እና Kinder ባች ምርቶች ችግር አለባቸው። በግዜ ገደቡ የተመረቱት የ KitKat ምርቶች የጠርሙስ ስብርባሪ፣ እንዲሁም የ Kinder ምርቶች ሳልሞኔላ ባክቴርያ ተገኝቶባቸዋል። በዚህ ምክንያት ጎረቤት ሀገራት ጭምር ምርቶቹን ከገበያ እያስወጡ ይገኛል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 19:00 |
| Tuesday | 08:00 - 19:00 |
| Wednesday | 08:00 - 19:00 |
| Thursday | 08:00 - 19:00 |
| Friday | 08:00 - 19:00 |
| Saturday | 08:00 - 17:00 |
10/06/2022