Yohannes worku

Yohannes worku

Share

johnnnes johnnes

18/06/2023

ለክቡራን የባንካችን ደንበኞች
=======================================
ሰኔ 9 እና 10 ቀን 2015 ዓ.ም በቅርንጫፎች እና በዲጂታል አገልግሎት ማዕከላት በቴክኒክ እክል ምክንያት በከፊል አጋጥሞን የነበረው የአገልግሎት መቆራረጥ ሙሉ በሙሉ ተስተካክሎ ወደ አገልግሎት መመለሳችንን እያሳወቅን በዚሁ ምክንያት በክቡራን ደንበኞቻችን ላይ ለደረሰው እንግልት ይቅርታ እየጠየቅን በትዕግስት አብራችሁን ስለቆያችሁ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa