Eyasu kaba
የአንድ ዕቃ ወይም ጉዳይ ዋጋ የሚለካው በዕቃው ወይም በጉዳዩ ዓይነት ሳይሆን! ዕቃው ወይም ጉዳዮ ባረፈበት ሰው ማንነት ነው ።
Every time I try to do something better, I get further away from myself and from who I want to be. But I don't know why!?
ኢትዮጵያ
የዓለም ባንክ ይፋ እንዳደረገው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ውዝፍ የገንዘብ እዳ መጠን በሂሳብ ሲሰላ በ 2023,53$ billion ደርሷል። ይህም የ ኢትዮጵያ ውዝፍ እዳ ለየ አንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የከፋፈል እና በጥሬው ይክፈል ቢባል 15.000$ የደርሳል እንደ ማለት ነው:: ነገርይው እዚህ ጋር አይደል ይህም አንድ ኢትዮጵያዊ ገና ሲወለድ 15.000$ ባለዳ ነው። ታድያ ለምን ይሆን 120.000.000 ህዝብ ሊከፈለው ያልቻለውን 53$ billion dollars ያበደሩን።
“ዙምበረክ” የ ዓለማችን ሁለተኛው ባለ ሀብት ጠቅላላ የሃብት መጠኑ በገንዘብ 230$ billion dollars ነው።
ታድያ እሱ አንድ ሁኖ ሳለ ይህን ሁሉ ገንዘብ ካለው ለምን እኛ ማፍራት ባንችል እንኳን እዳችንን መክፈል ከበድን።
እኛ 120.000.000 እሱ ግን አንድ።
ከ “መልህቅ” መጽሐፍ ላይ
ታድያ በአንድ ወቅት የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበረው Lord solisbury እንደ እ.ኤ.እ በ 1898 ከተናገረው ዝነኛ ፍልስፍና አንዱ እንዲህ ይላል።
« የዓለማችንን አገሮች በግምት ከፋፈለህ እንዲኖሩም፣እንዲሞቱም አድርጋቸው። ደካሞቹ ደካማ እንዲሆኑ ጠንካሮቹም ጠንካራ የሆናሉ.......ሕያው መንግስታት ቀስ በቀስ በሟቾች መቃብር ላይ ይለመልማሉ ።»
እና ኢያሱ አንድ የተረዳው ነገር አሁን ያለው ሁኔታ ሁሉም ታስቦበት ነው። ድሃ ሆነን ተወለደን ሀብታም መሆን ለምን እንደሚከበደን እንዲሁም ለምን ትምህርትን የሙጥኝ እንደምንል ጭምር አሁን ገባኝ ሌላው የርስ በርስ ግጭቶች ከየት እደሆኑም ግልጽ ነው።
ከ ጥቁሩ አብዮተኛ “ ቶማስ ሳንካራ”
ቶማስ ሳንካራ በ አፍሪካ ሕብረት ባደረጉት አንድ ንግግር እንዲ አሉ« ያለብንን እዳ አንከፍልም ምክንያቱም ያለባቸው እዳ አንድ የናጠጠ ባለጸጋ ሊከፍለው የማይችል እዳ ነው። የደም እዳ! ደማችን እንደጎርፍ ፈሷል። በሂተለር የናዚ እንቅስቃሴ ስትረበተበት የነበረችዋን አውሮፓ ማን ነው የታደጋት? አፍሪካውያን አይደሉም! አውሮፓን ከናዚ ጥርስ ያተረፏት የኛ ጥቁር ወታደሮች አየደሉም? ይሄ ግን ለዓለም አይነገርም። ስለዚህ የዚህ ዝምታ ተባባሪ መሆን የለብንም።
አንድ ላይ ሆነን እዳችንን አንከፍልም እንብል እርግጥ ነው እኔ ብቻዬን አልከፍልም ብል ምን እንደሚፈጠር ይታወቃል አንድ ከሆን ግን ምንም ሌያርጉን አይችሉም። አንድ ማህበር እዝሁ አዲስ አበባ እናቋቅም ከዛ አንከፍልም እንበል።» ግን ምን ያረጋል “እፍሪካን እንደ ሞሴ ብትር ቀይ ባህርን የሚከፍል መሪ ቢመጣ የሚሻገር ህዝብ ከሌለ ትርጉም የለውም።”
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa