Kechene FC Academy
Sponser Kiro import and export the Netherland
16/03/2020
U-17 MRi ያለው ውድድር የ1ኛ ሳምንት ውጤቶች እና የደረጃ ሠንጠረዠ
ልጆቻችን ያሸነፋበትን ጫወታ በምስል ይመልከቱ
ምድብ ለ
ጌታቸው ቀጨኔ 3-0 ሰውነት ቢሻው
*
12/03/2020
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የመጀመሪያ ዙር መርሐ ግብር የፊታችን እሁድ መለትም 06/07/2012 በጃንሜዳ
ቀ3 6:00ሰ ከሰውነት ቢሻዉ ክለብ ጋር እናደርጋለን
መልካም እድል !!
👉👉 የከፍተኛ ዲቪዚዮን
👉👉 U-17 MRI ያለው
07/03/2020
የ7ኛ ሳምንት ከ15 ዓመት ታዳጊዎች ውጤት
በቡድናችን አቻ ተለያይተዋል
ምድብ ሀ
ጌታቸው ቀጨኔ 2-2 ዲ ኤፍ ቲ
ወይራ ሰፈር 4-1 ሽሮ ሜዳ
አዲስ ተስፋ 7-0 ጎ ቻናል
ተስፋ ፍሬ 0-3 ኤንፓ
ምድብ ለ
ፍቅር በአንድነት 2-2 ቦሌ ወ/1
ጃንሜዳ 0-2 ቂርቆስ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 6-0 ኮልፌ ወ/12
05/03/2020
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ15 ዓመት በታች 6ኛ ሳምንት የምድብ ሀ እና ለ ውጤት የደረጃ ሠንጠረዥ
ቡድናችን በወይራ ሰፈር በጥሩ እንቅስቃሴ በጫወታ ብልጫ መሸነፍ ችለዋል
:የጫወታውን እንቅስቃሴ በፎቶ ይመልከቱ
ምድብ ሀ
ኤንፓ 0–1 ጎቻናል
ተስፋ ፍሬ 2-1 ሽሮሜዳ
አዲስ ተስፋ 0-5 ዲ ኤፍ ቲ
ወይራ ሰፈር 4-1 ጌታቸው ቀጨኔ
ምድብ ለ
ቂርቆስ 2–1 ኮልፌ ወ/12
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 2-0 ቦሌ ወ/1
ጃንሜዳ 4-0 ጎዶልያስ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Around Semen Hotel And Addisu Gebeya
Addis Ababa