Derash

Derash

Share

Derash is an integrated bill aggregation platform and accessible to customers through a network of Agents enabling multiple payment modes. gov.

Photos from Derash's post 03/07/2023

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ጨፋ-ሮቢት ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት እና
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኤፌሶን ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡
ስምምነቱ የከተሞቹን ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የከተሞቹ ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡

26/06/2023

Have a nice Monday

27/04/2023

Have a nice Thursday

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa
251