Amen Electrical Technology
የአጭር ጊዜ የክህሎት ማሰልጠኛ ማዕከል/ Vocational and Technical Training Center
❗️
=====
👉እኔ ዛሬ ወደ ዩኒቨርሲቲ ተመልሼ ብገባ፣ ህይወቴን እና ጊዜዬን ላለማባከን በፍፁም የማላደርጋቸው 6 ዋና ዋና ነገሮች አሉ።
👉ትምህርት ለህይወት እንጅ ለፈተና መሆን የለበትም❗️
👉በተለይ አዲስ ለምትገቡ ወይም አሁን ካምፓስ ውስጥ ላላችሁ ወጣቶች ይህንን በደንብ አንብቡት፦ 👇
1️⃣ የማልፈልገውን ዘርፍ ዲግሪ ለመያዝ ብቻ በፍፁም አልማርም❗️
👉የማልወደው ዲፓርትመንት ቢደርሰኝ፣ ዝም ብዬ ወረቀት ለመያዝ 4 እና 5 ዓመቴን አላጠፋም።
👉ከቻልኩ በግል የምፈልገውን እማራለሁ፤ ካልሆነ ግን ፍላጎቴ ያለበትን የአጭር ጊዜ ተግባራዊ ስልጠና ወስጄ ወዲያው ወደ ስራ ዓለም እገባለሁ። ከዛም በማታው መርሃ ግብር የምፈልገውን ድግሪ እየሰራሁ እማራለሁ
2️⃣ ለመስራት እና የራሴን ገቢ ለማግኘት መመረቅን አልጠብቅም❗️
👉በካምፓስ ቆይታዬ ዲግሪው እስኪመጣ እጄን አጣጥፌ አልቀመጥም።
👉ከሁለተኛ ዓመት ጀምሮ ትናንሽ ስራዎችን እሞክራለሁ፣ በፈቃደኝነት (Volunteer) እሰራለሁ፣ ልምዱን ቀድሜ እይዘዋለሁ።
3️⃣ ለማርክ እና ለውጤት (GPA) ብቻ ብዬ ክፍል ውስጥ አልቆለፍም❗️
👉መጽሐፍ ላይ ብቻ በማተኮር ተግባራዊ ክህሎትን (Practical skills) ችላ አልልም።
👉ከክፍል ውጭ እጄን ስራ ላይ አስገባለሁ፤ ምክንያቱም በስራው ዓለም ትልቅ ቦታ የሚሰጠው እውቀቴ/ክህሎቴ እንጂ ማርኬ አይደለም።
4️⃣ ጠንካራ ግንኙነት (Network) ሳልፈጥር ግቢውን አልለቅም❗️
👉ብቻዬን ጥጌን ይዤ አልቀመጥም። ነገ አብረውኝ ትልቅ ቦታ የሚደርሱ ጎበዝ ተማሪዎችን፣ መምህራንን እና የቢዝነስ ሰዎችን አቀርባለሁ፤ ጠንካራ Network እገነባለሁ።
5️⃣ እይታዬን በአንድ ጠባብ ዲፓርትመንት ብቻ በፍፁም አላጥርም❗️
👉የተማርኩትን የቴክኒክ እውቀት ብቻ ይዤ አልቀመጥም። ከጎን ለጎን ስለ ቢዝነስ፣ ስለ ፋይናንስ አስተዳደር እና ስለ ስራ ፈጠራ አነባለሁ፤ 'Business Mind' ይዤ እወጣለሁ።
6️⃣ ጊዜዬን አላማ በሌላቸው ባዶ መዝናኛዎች ላይ አላባክንም❗️
👉የዩኒቨርሲቲን ነፃነት ተጠቅሜ ጊዜዬን በጨዋታ እና በወሬ ብቻ አላጠፋም።
👉ጊዜዬን በአግባቡ በመጠቀም፣ ከዋናው ትምህርት ጎን ለጎን ዲጂታል ማርኬቲንግ፣ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ወይም የቴክኖሎጂ ክህሎቶችን በግሌ እማራለሁ። 💻⏳
እኔ ብመለስ የማላደርጋቸው እነዚህን ነው። እናንተስ አሁን ባላችሁበት የትምህርትም ሆነ የስራ ህይወት የትኛውን ስህተት እየሰራችሁ ነው❓
ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ❗️✍️ ለሌሎች ወጣቶችም እንዲደርስ ሼር (Share) ማድረግ እንዳትረሱ❗️🔄
Amen Electrical Technology fans
🚨 ❗️
======
👉ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው❗️አሁን ላይ በየህንፃዎች፣ በየድርጅቶች እና በመኖሪያ ቤቶች ውስጥ የደህንነት ሲስተሞች ፍላጎት በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ይገኛል።
👉ታዲያ ይህንን ትልቅ የገበያ አጋጣሚ ተጠቅመው የራስዎን ስራ መጀመር ወይም ገቢዎን ማሳደግ ይፈልጋሉ❓
በአሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለ 2 ወራት ብቻ ቅዳሜ ከ8-11 ሰዓት እና እሁድ ከ3-6 ሰዓት የሚሰጥ 100% ተግባር ተኮር የሆነ ጥምር ስልጠና አዘጋጅተንልዎታል።
❓ (7 ልዩ ሙያዎች በአንድ ላይ❗️)
1⃣,CCTV Camera: የካሜራ ገጠማ እና ኮንፊገሬሽን
2⃣.🔥 Fire Alarm System: የፋየር አላርም ሲስተም
3⃣.⚡️ Electric Fence: የኤሌክትሪክ አጥር ዝርጋታ
4⃣. 🚨 Motion Alarm System: የእንቅስቃሴ መቆጣጠሪያ አላርም ሲስተም
5⃣. 🚪 Access Control: ዘመናዊ የበር ቁጥጥር ሲስተም
6⃣. ⏱ Time Attendance: የሰራተኞች መግቢያ/መውጫ መቆጣጠሪያ ማሽን
7⃣. 📞 Video Intercom System: የቪዲዮ ኢንተርኮም ኮሙኒኬሽን
፦
🔘 የትምህርት እና የስራ ጊዜዎን በማይሻማ መልኩ በሳምንቱ መጨረሻ (ቅዳሜ እና እሁድ) ብቻ መሰጠቱ።
🔘በዘርፉ ላይ በቂ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች 100% በተግባር ላይ ብቻ ያተኮረ መሆኑ።
🔘7 የተለያዩ አዋጭ ሙያዎችን በአንድ ላይ ጠቅልሎ በአጭር ጊዜ ማቅረቡ።
👉ቦታው እጅግ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ፈጥነው ቦታዎን ያረጋግጡ❗️
👉ስልጠናው የተጀመረ ሲሆን የምንቀበለው እስከ ቅዳሜ ግንቦት 15/2018 ዓ.ም ነው❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤትም ማድረጋችን ነው❗️
✅ #አድራሻ፦https://rb.gy/8pwr92
(ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
0991156969
0939555510
አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
Amen Electrical Technology fans ኢንስቲትዩት
#𝖲𝗄𝗂𝗅𝗅𝖣𝖾𝗏𝖾𝗅𝗈𝗉𝗆𝖾𝗇𝗍
======
👉 ብዙ ወጣቶች እየተለወጡበት ያለውና በግል ለመስራት ሰፊ የሥራ ዕድል ያለው (ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ/ ማሽን ሰሚ አውቶማቲክና ፉል አውቶማቲክ፣ ስማርት ቲቪ፣ ኦቨን፣ ወዘተ) ስልጠና ዛሬ /2018 መልኩ ከጥዋቱ 3 ሰዓት ተጀምሯል❗️
👉ስልጠናው ከጥዋቱ 3:00-6:30 ለ 2 ወራት የሚሰጥ ሲሆን ሙሉ ክፍያው 10,800 ብር ነው❗️
👉ስልጠናው የሚሰጠው እጅግ ዘመናዊ በሆኑ እቃዎችና በዘርፉ በሚሰሩ ባለሙያዎች ሲሆን ❗️
✅ #ማሳሰቢያ፡-
1️⃣. ከስልጠና በኋላ የሚሰማሩበትን ዘርፍ ካልወሰኑ ከመመዝገብዎ በፊት እንዳይረሱ❗️
2️⃣. የግል (VIP) ሰልጣኞች በፈለጉት ቀንና ሰዓት መሰልጠን ይችላሉ❗️
3️⃣. በቡድን ለሚመጡ አለን❗️
4️⃣. በአንድ ዙር የምንቀበለው የሰልጣኝ ብዛት 20 ብቻ ስለሆነ ሳይሞላብዎ ቀድመው ይመዝገቡ❗️
5️⃣. ከዚህ በፊት እንደተለመደው ስለጠናቸውን ሲያጠናቅቁ በቀጥታ ሥራ መቀጥር ለሚፈልጉ ሥራ እናስቀጥራለን❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤትም ማድረጋችን ነው❗️
✅ #አድራሻ፦https://rb.gy/8pwr92
(ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
0991156969
0939555510
አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
Amen Electrical Technology fans
❗️
✅ ❗️
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the university
Telephone
Address
Bole Michael
Addis Ababa
1000
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 18:00 |
| Tuesday | 09:00 - 18:00 |
| Wednesday | 09:00 - 18:00 |
| Thursday | 09:00 - 18:00 |
| Friday | 09:00 - 18:00 |
| Saturday | 09:00 - 18:00 |
| Sunday | 09:00 - 00:00 |