Prophet Demis Saketa

Prophet Demis Saketa

Share

ወንጌልን ለፍጥረት ማድረስ

28/01/2026
20/01/2026

አሻግሮ ያዘምራል!!!!!!!

28/12/2025

ጌታን ብላችው ኑ!!!!

17/12/2025

ነገ ማታ ልዩ የፀሎት ጊዜ በመድሐኒያለም አጥቢያ
2ኛ ነገሥት 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ የከተማይቱም ሰዎች ኤልሳዕን፦ እነሆ፥ ጌታችን እንደምታይ የዚች ከተማ ኑሮ መልካም ነው፤ ውኃው ግን ክፉ ነው፥ ምድሪቱም ፍሬዋን ትጨነግፋለች አሉት።
²⁰ እርሱም፦ አዲስ ማሰሮ አምጡልኝ፥ ጨውም ጨምሩበት አለ፤ ያንንም አመጡለት።
²¹ ውኃው ወዳለበቱም ምንጭ ወጥቶ ጨው ጣለበትና፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ይህን ውኃ ፈውሼዋለሁ ከዚህም በኋላ ሞትና ጭንገፋ አይሆንበትም አለ።
²² ኤልሳዕም እንደ ተናገረው ነገር ውኃው እስከ ዛሬ ድረስ ተፈውሶአል።

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Around Addis Ketema Subcity
Addis Ababa