Gudukassagraphics
Get the right thought towards your bussiness through our creative process.
24/06/2023
Excellence!
What is inside our Portfolio
!
!
Creative branding item for oclock general motors
24/06/2023
የማትጠፉ ርስት !!!!
❤️
የጨለማው ዓለም ኢ-አማንያን?
ወይ የቃየልን ኑሮ ትኖሮለህ ወይ እንደ አቤል የአባትህን ኪዳን ሳትከልስ ትሰቅቃለህ ? Surfing
ያገኛችሁት ገንዘብ እና ዝና እግዜር የባረከው ይሆን ? እንግዲያውስ ተመስገን በሉ ልጆቻችህ: አይደኽዩም! ሰባት ሞትንም አይሞቱም!!
ያገኛችሁት ክብርና ነዋይ ከአጋንንት ይሆን? እንግዲያውስ ማታቹህን ያሳምረው ... ያስፈራል...,! ሰዎችዬ ያላቹሁበት ዘመን አብዶ የቀረ ጋኔን ጤነኞችን በልጦ የቆመበት ሂደት ላይ ነው ያለው ....ሰዎች እንጀራን ለመብላት ጌታን በዘመናቸው ዲናር የሸጡበት... ሃገራቸውን ለአጋንንት አምልኮ አሳልፈው ሰጥተው የተዘባነኑበት... በመልክ እና ሞገስ አገርግደው : የንብስ ድውይ ተላብሰው : ለአጋንንት መስወዓት የሚያቀርቡበት ዘመን ነው..,
ማህበራዊ ሚድያው .. ብዙ ዝንጋኤን በሚሰብኩ የባቢላን አንደበቶች ተሞልቷል... እንጉርጉሮው ሁሉ ለሞት አጋፉሪውን ሊያስነሳ ሲል የኳተነ ነው... ህዝብ በአዚም መልህቅ ተቧጧል... ብዙ ንፁሃን ለግብር ተግዘዋል... አንዳቸውም የስጋቸውን ክርፉት የነብሳቸውን እከክ ቁመው ለማየት ፈቃደኞች አይደሉም….
ያደነቅናቸው የወደድናቸ ው ጥዋቸው ከመንፅፈ ደይን የተቀዳ ነው... የአርዮስ ማህበርተኞች ናቸው...ፎቶና መኪኖቻቸውን : ስጋ እና ስባቸውን እንደ ግብጥ ጣኦቶች ይፓስታሉ !
እኔ በኖርኩበት የአባቴ ዘመን ከክቡር አረጋዊ ደጅ ያቀና ጤዛ እንኳ በስህተት አይረገጥም : : እርም ነው የዓዳም ሞራል ተቋሙ.... አሁን በገደምዳሜው.... ኢትዮጵያ የቀረች መስሎት የክርቶስን መስቀል የረገጠ ሁላ .. የተፀየፉትን ሃገር መርገጥ የማይችልበት ዘመን : ይመጣል : :
እግዚአብሔር በተናቁት ላይ ይሰራል : የዓለም ጎባጣን የሚያቀና ታዛዥ እረኛ ያስነሳል..,,
ተናግሮ ሰባሪ : ገድሎ ቀባሪንም ይሰርዛል ! ወግኖቼ ለማንኛው እንደ ደማከሴ ...,, ማስተማመኛ.................ይህችን የዓምላክ ንፁህ መልክ : ይህችን ደግ ባለሟል : የሰው ልጆች ሁሉ እናት የተባለችን ብፅይት ተማመኑ... እመኑኝ በሞትን እንዳትታዩ!!!!
እግዚአብሔር ሁሌም ከእናቱ ጋር ነው .... መጥምቀ ኒኮላስ ያልፉል: ይቀራል... ይናቃል!!!
ይልቁንስ ከንቱን የሚያሳልፍ በእድሜው በር ላይ እርጅና የማይቆም የእመቤተ ልጅ ክርስቶስ ያድናችሁ... እንደሃገር !
የእኔ እምነት ማካቬሊ ያፍራል : እስታንሊን ተረስቷል : ሊብራሎቹም የደአጣንን መዳፍ ይበላሉ.... እውነት ... ሳታመነዝር እንዳሟት : ስሟን እንዳጠፉ አትሆንም... እውነትህን ጠብቀህ ኑር ! At the end of the day … ዳይሜንሽንህ ይቀየራል ... የአፈር ህግ ነው!!
#ማርያም
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Address
Addis Ababa
Addis Ababa