Only Original
Only Original brings you an opportunity to shop at countless stores in Canada from the comfort of your home. Visit our shop or website to view our selection.
✨ ኦንሊ ኦርጅናል ዋና ቢሮው ካናዳ የሚገኝ የ ኦንላይን ግብይይት አገንግሎትን የሚሰጥ ድርጅት ነው።
✨ የ ኦንሊ ኦርጅናል መገበያያ ድህረገጽ ላይ የተለያዩ የ ቆዳ መንከባከቢያ እቃዎችን መሸመት ይችላሉ። መሸመት የሚፈልጉት ድህረ ገጻችን ላይ ከሌለ ደግሞ የሚፈልጉትን እቃ ፎቶ በ መላክ ማዘዝ ይችላሉ።
✨ በተጨማሪም
✨ መገበያየት ከሚፈልጉበት ማንኛውም የኢንተርኔት ሱቅ መሸመት የሚፈልጉትን እቃዎች መርጠው የ እቃዎቹን ዝርዝር በመላክ መሸመት ይችላሉ።
💫 ተልኮአችን 💫
✨ ያሉበት ሆነው ያሻዎትንና የሚያስፈልጎትን ነገር በዶላር እጥረት ሳይንገላቱ እንዲገበያዩ ማድረግ ነው። ካሁን በሁዋላ ውጪ ሃገር ሰው የለኝም ማለት አበቃል። ኦንሊ ኦርጅናል ስላለሎት።
Only Original Only Original brings you an opportunity to shop at countless stores in Canada from the comfort of your home. Visit our shop or website to view our selection.
22/03/2023
ቆዳችንን እንዲያረጠብ እና እንዲያለሰልስ ተደርጎ የተመረተ ምርት ነው።
ቆዳችን በድርቀት የሚያስቸግረን ከሆነ ይህ ምርት ቆዳችንን በማርጠብ እና በማለስለስ ውብ እና ጤናማ እንዲሆን ይረዳዋል።
ለሁሉም የቆዳ አይነት የሚሆን
ቆዳችንን ካጸዳን በሁዋላ ምንም ነገር ሳንጠቀም ጠዋት እና ማታ መጠቀም የምንችል ሲረም ነው።
ለመሸመት ወደ ኦንሊ ኦርጅናል ድህረ ገጽ በማምራት ትእዛዞትን ዛሬውኑ ያስገቡ።
https://www.onlyoriginal.ca
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Kassa Grand Mall
Addis Ababa