Firezer Negash Turra
Relationship Status:
Married with
Political Views:
Religious Views:
በውጭና በአገር ውስጥ ያላችሁ …… !
ለብሔሬ ብሎም ለሀገሬ እታገላለሁ የሚል ቡድን ከመንግስት ጎን የሆኑትን ግደሉ እያሉ ፎቶና አድራሻ ፌስቡክ ላይ መለጠፍ ምን ይሉታል በተለይ የቤት እመቤት ሴቶችን መግደል ምን ማለት ነው መንግስት የሃሳብ፣ የመደራጀት፣ የመሰብሰብ፣ የመናገርና የመጻፍ መብትን ነፍጎ ብሔሬን ደጨፈጨፈ እያላችሁ እንደገና እናተ የምትሄዱበት መንገድ የተሸለ ካልሆነ ለምን ሰው ይሞታል ለምን ኢኮኖሚያችን ይወድቃል ለምን ስደትና መፈናቀል ይሆናል፡፡ ለምንስ መምህራንን በንብርክክ እያስኬዱ ተማሪዎቻቸውና ዓለም ፊት ለማዋረድ መሞከር ምን የሚሉት የትግል ስልት ነው እናተ አብዛኛዎቻችሁ በኢአዴግ ጊዜ በተለያየ አደረጃጀትም ቢሆን ባንተዋወቅም አብረን ታግነለዋል፡፡ ብዙ ወገኖቻችን ተሰውተዋል ተሰደዋል እና ያ መስዋትነት የተሸለ አገዛዝ ለማምጣት ነበር፡፡ ትግል ስልት እንደዚ,ህ ግራ የገባ ሳይሆን በግልጽም በህቡም ታወቀ ነበር፡፡ ያን ጊዜ ሕዝብንና ሀገርን አክብረን መሪዎቹን አምርረን ታግለናል፡፡ ታዲያ ያ የፖለቲካ ብስለት የት ገባ ዛሬ እኮ በትምህርትም በእድሜም በብዙ መከራ ውስጥ አልፈን በሁሉም ነገር በስለናል ብዬ በማስብበት ጊዜ በፍጹም ያልጠበኩት የትግል ስልት ስለተጠቀማችሁ ጥያቄ ፈጥሮብኛል፡፡ ስሙኝማ ነገ እንዳላችሁት መጥታችሁ ገዢ እንድትሆኑ እንዴት እንመናችሁ የእናተን ያህል ባላውቅም የትግል ስልታችሁን ፈትሹ……… የመጻፍ መብቴን ተጠቅሜ እንደ አንዲት ተራ ዜጋ ይህን ብያለሁ፡፡ ፍሬዘር
27/02/2024
እድሜዬ እየገፋ በሄደ ቁጥር እንደዚህ አይነት ፎቶዎች እየናፈቁኝ መጡ
23/02/2024
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Addis Ababa