Fintex Addis

Fintex Addis

Share

International Furniture, interior, and finishing expo

30/01/2026

ፊንቴክስ 2018 ኤክስፖ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

Thank you and see you next year!

30/01/2026

የመጨረሻው ቀን የፊንቴክስ 2026 ኤክስፖ በ በደማቅ ሁኔታ ለጎብኚዎች ክፍት ተደርጓል።

እስከ ዛሬ 10 ሰዓት ብቻ በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ የፈርኒቸር፣ የውስጥ ማስጌጫ፣ የሴራሚክ፣ የወለል ንጣፍ፣ የጣራ ክዳን፣ የቀለም፣ የመብራት፣ የመታጠቢያ ቤት ማጠናቀቂያ እና የፍራሽ ዘርፍ መሪ ኩባንያዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ።

አሁኑኑ በመገኘት የንግድ ትስስርዎን ያጠናክሩ።

ለመመዝገብ
🔗 pranaevents.net/fintex
ለበለጠ መረጃ
📞 0913 356 709
📧 [email protected]
www.fintexaddis.com

29/01/2026

Day 3 of Fintex 2026 was successful!

29/01/2026

3ተኛው ቀን የፊንቴክስ የፈርኒቸር፣ ቤተ-ውበትና የግንባታ አጨራረስ ኤክስፖ በአዲስ
ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር በሮቻችን ለጎብኚዎች ተከፍተዋል።

እስከ ጥር 22 ቀን በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ የፈርኒቸር፣ የውስጥ ማስጌጫ፣ የሴራሚክ፣ የወለል ንጣፍ፣ የጣራ ክዳን፣ የቀለም፣ የመብራት፣ የመታጠቢያ ቤት ማጠናቀቂያ እና የፍራሽ ዘርፍ መሪ ኩባንያዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ።

አሁኑኑ በመገኘት የንግድ ትስስርዎን ያጠናክሩ።

ለመመዝገብ
🔗 pranaevents.net/fintex
ለበለጠ መረጃ
📞 0913 356 709
📧 [email protected]
www.fintexaddis.com

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Bole Medhaniyalem
Addis Ababa