Adamant Investment PLC
Committed to meet your needs! Adamant Investment PLC is a company engaged in multiple business activities.
07/01/2025
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረስዎ በዓሉ የሰላም፣የደስታ እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ አዳመንት ኢንቨስትመንት ከልብ ይመኝላችኋል!
መልካም የገና በዓል!
24/09/2024
ለ 11ኛ ጊዜ በሚካሄደው WCI Forum ላይ በመሳተፍ ትክክለኛ አምራቾችን/አቅራቢዎችን/ላኪዎችን ከቱርክ በቀጥታ ማግኘት ይችላሉ።
በ WCI ፎረም በተለያዩ ዘርፎች ማለትም በጨርቃጨርቅ፣ ግንባታ፣ ማሽነሪዎች፣ ህክምና፣ አውቶሞቲቭ፣ የቤት እቃዎች፣ አገልግሎቶች፣ የወጥ ቤት እቃዎች፣ ሎጂስቲክስ፣ ማዕድን ማውጣት፣ ኢነርጂ፣ ምግብ፣ የፍጆታ እቃዎች፣ ቴክኖሎጂ፣ መከላከያ እና ደህንነት ወዘተ የተሰማሩ አምራቾችና አገልግሎት ሰጪዎችን ያካትታል።
ወደ ቱርክ ኤክስፖርት ለማድረግ እያሰቡ ከሆነ አልያም ከቱርክ አቅራቢ እየፈለጉ ከሆነ ትክክለኛውን አጋር ለማግኘት 11ኛውን WCI ፎረም መሳተፍ መልካም አጋጣሚ ነው::
WCI ፎረም ለ 2 ቀናት ያህል ይቆያል፣ የቢዝነስ ስብሰባዎች፣ የምርት ፓነሎች እና ኮንፈረንሶች በፕሮግራሙ ውስጥ የሚካተቱ ይሆናል።
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSf7mWkZL-xWZNXE1MbkAdx2zKQ3jT65fVdR11ZoKJKReyrvDw/viewform?usp=sf_link
ይደውሉ:-ይመዝገቡ:- ይሳተፋ
0979533333 / 0911246475
06/09/2024
(NBE) today unveiled a new mobile remittance application at the "Debo" forum aimed at leveraging diaspora flows for development.
Central Bank Introduces "Unite.et" Mobile App to Facilitate Remittances - Birr Metrics The National Bank of Ethiopia (NBE) today unveiled a new mobile remittance application at the "Debo" forum aimed at leveraging diaspora flows for development.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
JFK Building
Addis Ababa
8853