Exeligent

Exeligent

Share

we create excellent apps and intelligent product

06/01/2019

#4

Exeligent 07/10/2018

☝️አገልግሎታችን

📱የሞባይል አፕልኬሽን ልማት

ጫና ፈጣሪ የሆኑ ፣ ለ ኢንደስቱሪዎ እና ለ ስራዎ ተገቢ የሆኑ አፖችን በ አጭር ጊዜ ውስጥ ሰርተን እናስረክባለን
*የቢዝነስ አፕ
*ትምህርታዊ አፕ
*ለአኟኟር ዘይቤ *ኔቲቭ አፕ
*ማህበረሰባዊ አፕ

🌍የዌብ-ሳይት ልማት

ቀልጣፋ ና ችግር ቀራፊ የሆኑ ዌብሳይቶችን በ ተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን
*የግል ድህረ-ገጽ
*የኢንፎርሜሽን ድህረ-ገጽ
*የማስታወቅያ ድህረ-ገጽ
*ብሎግ

💻በምርጫዎ ሶፍትዌር ልማት

የተራቀቁ ዲጂታል የሆኑ ፣ ሰራተኞችን ቅልጥፍና የተሻለ የሚያረጉ ሶፍትዌሮችን እናቀርባለን
*ዳሽ-ቦርድ
*ዳታቤዝ ማኔጅመንት
*ደሞዝ መክፈያ ሲስተም
*የፋይናንስ ሶፍትዌር
*ኢንቬንቶሪ ሲስተም

💻📲 የዌብ-አፕ ልማት

ትእዛዞን ተቀብለን እንደወረደ ዌብ-ዲዛይኑን አናቀርብም ፣ ዌብ ዲዛይነሮቻችን ጊዜ ሰተው እርሶን ና ገበያዎን አጥንተው ጥራት ያለው ስራ ያቀርብሎታል
*የማይለዋወጥ ዌብ አፕ
*ሚለዋወጥ ዌብ አፕ
* ኢ-ኮሜርስ ዌብ አፕ
*መዝናኛ ዌብ አፕ
* መገናኛ በዙሃን ዌብ አፕ
* ኮንቴንት ማኔጅመንት ሲስተም

Join our telegram channel

Exeligent We create high quality android apps, desktop apps, web apps and websites; with high usability and full dynamicity.

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa