Shewalem Fantahun

Shewalem Fantahun

Share

Please like and follow this page to get updated information free from recism

05/10/2024

Baga Ayyaana Irreechaa nagaan geessan!

በየኔ በየነመረብ በተለይ ፌስ ቡክ ገፅ የሚተላለፉ መልዕክቶች ከእነዚህ አያልፉም፦ ጂሚ ጋራገር እንዲህ አለ፣ የአርቴታ ቀጣይ ጉዞ፣ የማጋሌሽ እና የቆመ ኳስ ጉዳይ፣ የሩኒ መገርጀፍ፣ ኢዋን ራይት፣ መልዕክቶች፣ የፋብሪዚዮ ሮማኒዮ ሰበር ዜና፣ አርሰናልና ጉዳዮቹ፣ የኦዲጋርድ የጤና ጉዳይ....ወዘተ።

ኢትዮጵያውያን እንኳን ለበዓል አደረሳችሁ እያልኩ የሀገራችን የእምነት በዓላት ብዞዎቹ ከምግብ ጋር ቁርኝት ስላላቸው የዚህ በዓል የእርዱ ጉዳይ እንዴት እና በማን ለሚለው ይታሰብበት።

13/06/2024

አትም ቢኸር ተዜሮ።

በላሌ ፎር ላሌ፣
ተሼሙም በቦላሌ።
አት ቡር ዘጋም ቴረሳ፤
ጥቡጭ ግፉን ይብር በሳ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Photos from Shewalem Fantahun's post 13/04/2024

ጌታ ሆይ ይሄን በረከት ያደልከኝ እንዴት ብትወደኝ ነው!!!!
ቤቴን በተጨማሪ ደስታ ሞላህ።

23/02/2024

🚨Madrid went on to win the Champions league that year... Hmmmmm

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Addis Ababa
Addis Ababa