HOMETOWN Veterinary Clinic - Addis Ababa
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from HOMETOWN Veterinary Clinic - Addis Ababa, Veterinarian, Across Ras Amba Hotel, Shi Semanya (1080), Addis Ababa.
26/12/2021
MERRY CHRISTMAS!
to furry mates and their parents.
24/07/2021
HELP! LOST DOG!
አፋልጉን! ትልቅ ወረታ እንከፍላለን!
ውሻችን (ፊፊ) ትናንትና ጠዋት ከግቢ አምልጦ እንደወጣ አልተመለሠም (ቀበና አካባቢ)። ከጠፋት ቤት በጣም ርቆ ሊጕዝ ይችላል።
ቁመቱ ትልቅ ነው ፣ በጣም ከፍ ያለ። አንገቱ ላይ ቀበቶ አለው። የደነበረ ይመስላል። ሰው ብዙም አይጠጋም።
ስጋታችን መኪና እንዳይገጨው ነው።
እባካችሁን ተባበሩን! ደውሉ!
0910585855, 0910104568, 0911639122
21/07/2021
Border Terrier mix, small breed, aka"salon" 🐶🐕 puppies available for adoption.
3 male and 3 female, 3 months old.
Call 0910104568
21/12/2020
ትብብራችሁን እንሻለን!!!
ድመቱን ላገኘ 10000 ሺ ብር እንሸልማለን!!!
በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ድመት ከቦሌ አየር መንገድ የካርጎ አገልግሎት ክፍል የጠፋ ሲሆን አንገቱ ላይ የወይን ጠጅ ቀበቶ ያረገ ለማዳ ድመት ነዉ። የድመቱ መጠሪያ ስም ሌኦ/ሌዎ (Leo) ይባላል።
አግኝቶ ለሰጠንም የ10000 ብር የወሮታ ክፍያ የምንፈጽም መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን!!!
(ድመቱ ሊከሳ ወይም ሊቆሽሽ ይችላል)
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Across Ras Amba Hotel, Shi Semanya (1080)
Addis Ababa
ET
Opening Hours
| Monday | 07:00 - 18:00 |
| Tuesday | 07:00 - 18:00 |
| Wednesday | 07:00 - 18:00 |
| Thursday | 07:00 - 18:00 |
| Friday | 07:00 - 18:00 |
| Saturday | 07:00 - 18:00 |
| Sunday | 07:00 - 11:59 |