ENPA- EDUCATION FOR NEEDY PEOPLE ASSOCIATION
ENPA- EDUCATION FOR NEEDY PEOPLE ASSOCIATION
local non profit organization i.It established 9 years ago by few volunteer who grew Amba to support needs
17/05/2024
ENPA-አምባ ትምህርት ለተቸገሩ በጎአድራጎት ማኅበር (EDUCATION FOR NEEDY PEOPLE ASSOCIATION-አምባ-ENPA) በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ በመዝገብ ቁጥር 2023 የኢትዮጵያ ነዋሪዎች የበጎአድራጎት ድርጅት በመሆን የተመዘገበና በተለያዩ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች ምክንያት የትምህርት ዕድል ያጡ ህፃናት ዘለቄታዊ የትምህርት ዕድል እንዲያገኙ እንዲሁም በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያሉ ወላጅ እና አሳዳጊዎቻቸው ከመንግስትና ተመሳሳይ አላማ ካላቸው አጋር ማህበራትና ድርጅቶች ጋር በማቀናጀት ወደ ተሻለ የኑሮ ደረጃ እንዲሸጋገሩ ድጋፍ ለመስጠት የተቋቋመ ድርጅት ነው፡፡ የተቋሙ መሥራቾች በቀድሞ የኢትዮጵያ ህጻናት አምባ ውስጥ በህዝብ እና በመንግሥት ድጋፍና እንክብከቤ አድገው ዛሬ ሀገራቸውን በተለያየ መሥኮች እያገለገሉ ባሉ ጥቂት ወጣቶች ሲሆን መሠረታዊ አላማውም የህዝብና የሀገርን ውለታ መክፈል ነው፡፡
ላለፉት አስራ አምስት ዓመታት በሺ ለሚቆጠሩ ሕፃናት ዘለቄታዊ ችግራቸው እንዲቀረፍ ሲደግፍ እና በጥሩ ስነምግባር ሲያስተምር እና ሲያንፅ, የነበረ በመሆኑ ከአዲስ አበባ መስተዳደር ሶስት ሺ ካሬ ቦታ ተሰጥቶት ስራዉን አጠናክሮ በመስራት ላይ ይገኛል ፡፡
አሁንም ይህንኑ ሥራ አጠናክሮ በመስራት ላይ ይገኛል ፡፡
ታድያ ሕፃናቱ ከመደበኛ ትምህርታቸው ጎን ለጎን የተለያዩ ተሰጦአቸውን እንዲያሻሽሉ እና እንዲያዳብሩ ከፍተኛ ድጋፍ ይደረግላቸዋል፡፡ በዚሁም መሰረት በየዓመቱ ትላልቅ ፕሮግራሞች ላይ እንዲያቀርቡ ይደረጋል፡፡ የሀይማኖታዊ፤ የባህላዊ እና አገራዊ በዓላትን ለምሳሌ የገና፤የፋሲካ በዓልን የአድዋ፤የአርበኞች ቀን ፤የአርበኞች ቀን የወላጆች ቀን
ለልጆቹ ተሰጦቸውን ማውጫ እንዲሆኑ መልካም አጋጣሚዎች ናቸው፡፡ዘንድሮም በ2016 የፋሲካ በዓልን የየሎወር ኬጂ ተማሪዎች ተሰጦአቸውን ሲያቀረቡት
ENPA _AMBA children are always dedicated to out cast their talent
12/09/2022
Mahber Gorgoriose the debere mewi Amba kids Micale 1,1,2015
MK TV || ልዩ የ2015.ዓ.ም. መርሐ ግብር || የአብርሃም እንግዳ || ከዝዋይ ሕጻናት አምባ ፫ || ከየት መጣህ ተባብለን አናዉቅም Subscribe and share https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s...... https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s......
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the school
Website
Address
Megenagna Around Of British Embassy
Addis Ababa
YEKAMENGENAGNA