Mahi Travel Agent
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mahi Travel Agent, Travel Company, Addis Ababa.
⭐️ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል⭐️
ከሐምሌ 19 - 29 ድረስ 7 ቀናት በመካ ለ3 ቀናት በመዲና ከተሞች ከቤተሰብዎ ጋር የሚያሳልፉት ልዩ የክረምት የዑምራ ፓኬጅ አዘጋጅተን ሁለተኛ ዙር ምዝገባ እያካሄድን ነው።
ጉዞው በአፍሪካ ቲቪ ፈትዋ ፕሮግራም የምናውቃቸው በሸይኽ ሙሐመድ ጣሒር የሚመራ ሲሆን በጋዜጠኛ አብዱረህማን ጣሒር እና በጋዜጠኛ ፉአድ ሙህዲን አሰተባባሪነት ይከናወናል።
ፓኬጃችን በየትኛውም የዕድሜ ክልል ያለን ሰው ያካትታል።
ከልጆችዎ እና ቤተሰብዎ ጋር በዒባዳ የተሞላ አይረሴ ጊዜ እንዲያሳልፉ እኛ ተዘጋጅተናል! ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ!
ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ!
0913208829
0900578100
አድራሻ: ቤተል አደባባይ ሳራ ህንጻ 4ኛ ፎቅ።
ማሂ ትራቭል ኤጀንት
Mahi Travel Agent Travel Company
ኢድ ሙባረክ 🎉 ማሂ ትራቭል ኤጀንት!!
አንኳን ለ 1446ኛው አ.ሂ የኢደል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳቹ።
በመጪው ክረምት ከሀምሌ 13 እስ 24 በአፍሪካ ቲቪ ፈትዋ ፕሮግራም አዘጋጅ በሆኑት ሸይኽ መሐመድ ጣሒር በሚመራው የኡምራ ፓኬጅ ከእኛ ጋር የማይረሳ የዒባዳ ግዜ ያሳልፉ።
ለበለጠ መረጃ:-
0900578100
0913208859
Mahi Travel Agent Travel Company
🛑 አሁኑኑ ይመዝገቡ!
ከሐምሌ 13 - 24 ድረስ ለ7 ቀናት በመካ 4 ቀናትን በመዲና ከተሞች ከቤተሰብዎ ጋር አስደሳች ጊዜን ያሳልፉ ዘንድ ልዩ የክረምት የቤተሰብ የዑምራ ፓኬጅ አዘጋጅተን ምዝገባ ጀምረናል።
ጉዞው በአፍሪካ ቲቪ ፈትዋ ፕሮግራም የምናውቃቸው በሸይኽ ሙሐመድ ጣሒር የሚመራ ሲሆን በጋዜጠኛ አብዱረህማን ጣሒር እና በጋዜጠኛ ፋአድ ሙህዲን አሰተባባሪነት ይከናወናል።
በምንቆይባቸው ቀናቶች በሸይኻችን መሠረታዊ ትምሕርቶች ይሰጣሉ፣ ልዩ ልዩ ታሪካዊ ቦታዎች ይጎበኛሉ። በሁለቱም ከተሞች ከሐረም በቅርብ ርቀት የሚገኙ ምቹ ሆቴሎች የተዘጋጁ ሲሆን ምቾትና ደህንነታቸን ተጠብቆ በምናሳልፈው የዚህ ልዩ ፓኬጅ አካል እንዲሆኑ ስንጋብዝዎ በታላቅ ደስታ ነው።
ፓኬጃችን በየትኛውም የዕድሜ ክልል ያለን ሰው ያካትታል።
የመጀመርያው ዙር ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ይፍጠኑ! ከልጆችዎ እና ቤተሰብዎ ጋር በዒባዳ የተሞላ አይረሴ ጊዜ እንዲያሳልፉ እኛ ተዘጋጅተናል! ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ በጊዜ ይመዝገቡ!
ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ!
0913208829
0900578100
አድራሻ: ቤተል አደባባይ ሳራ ህንጻ 4ኛ ፎቅ
ማሂ ትራቭል ኤጅንት
~ለቀላል እና አስደሳች ጉዞ~
Mahi Travel Agent Travel Company
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa