Fidel Tutorial

Fidel Tutorial

Share

Private tutoring, group tutorial from KG to university online & in person, SAT, TOFEL & Language

26/05/2026

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ1447ኛዉ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ☪️
📚ፊደል ቱቶሪያል
Telegram: https://t.me/fideltutorial

21/05/2026

ለፈተና የሚዘጋጁ ልጆቻችንን እንዴት እናግዛቸው? 📚

የብሔራዊ እና የዓመት መጨረሻ ፈተናዎች በጣም ተቃርበዋል። በዚህ ወሳኝ ወቅት ልጆቻችን ከምንም በላይ የቤተሰብ ድጋፍ፣ ፍቅር እና መረጋጋት ያስፈልጋቸዋል።

ፈተናን በራስ መተማመን እንዲጋፈጡ በቤት ውስጥ ልናደርግላቸው የምንችላቸው 3 ወሳኝ ነገሮች፦

1️⃣ የተረጋጋ የጥናት ከባቢ መፍጠር፦ በቤት ውስጥ ረብሻና የድምፅ መረበሽ እንዳይኖር በማድረግ፣ ልጆቹ ትኩረታቸውን ሰብስበው የሚያነቡበት ጸጥ ያለ ጥግ ያዘጋጁላቸው።

2️⃣ ከጭንቀት ነፃ የሆነ ማበረታቻ መስጠት፦ "ውጤትህ ምን ሊሆን ነው?" በሚል ጫና ከመፍጠር ይልቅ፣ እያደረጉት ያለውን ጥረት በማድነቅ "ጠንክረህ አንብብ፤ እኛ ካንተ ጋር ነን" በማለት ስነ-ልቦናቸውን ይገንቡ።

3️⃣ የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማገዝ፦ የኢንተርኔት መቆራረጥ ለጥናታቸው እንቅፋት እንዳይሆን፣ በፊዴል መማሪያ ፕላትፎርም (FIDEL LMS (https://lms.fideltutorial.com/)) የቀረቡትን ትምህርቶች እና ማጠቃለያዎች ቀድመው እንዲያጠኑ ያግዟቸው።

☎️ ለጥናት አገልግሎት 09-79-79-51-54 ወይም 09-79-79-54-68 ሃሎ ይበሉን!

የልጆቻችን ስኬት የሚጀምረው ከቤታችን ነው። አብረን ብሩህ ተስፋን እንገንባ!

📍ተማሪዎች ጥያቄዎችና ኖቶችን ለማግኘት ተማሪዎች ይህን ቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ 👉 https://t.me/fidelstudents

15/05/2026

🎙
ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ልምምድ ያድርጉ!

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ አድርጓል።

ተፈታኞች በተደለደሉበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ያለውን ሊንክ በመጠቀም፣ User Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Password በሚለው ላይ 1234 በማስገባት በዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ በላፕቶፕ፣ በታብሌት፣ በስልክ እና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሳሪያዎች ማንኛውንም አይነት የኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም ከዛሬ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከፈተናው ድረስ መለማመመድ እንደሚችሉ ተገልጿል።



📍ተማሪዎች ጥያቄዎችና ኖቶችን ለማግኘት ተማሪዎች ይህን ቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ 👉 https://t.me/fidelstudents

13/05/2026

ፈተና ተቃርቧል!
ዛሬን ለንባብ ብቻ ሳይሆን ለዝግጅት ስትራቴጂ ተጠቀሙበት። የትኞቹን ክፍሎች በሚገባ አውቃችኋል? የትኞቹስ ተጨማሪ ትኩረት ይፈልጋሉ? በፊዴል ቲቶሪያል በኩል የሚሰጡ የማጠቃለያ ትምህርቶችን እና የፈተና ጥያቄዎችን መለማመድ አትርሱ። ውጤታማ ዝግጅት ለስኬት ግማሽ መንገድ ነው! 📝🎯

📍ለፈተና ዝግጅት የሚረዱ ከ6 እስከ 12ኛ ክፍል እዚህ ያገኛሉ 👇 https://youtu.be/u_Qp_NfGdRc

📍ተማሪዎች ጥያቄዎችና ኖቶችን ለማግኘት ተማሪዎች ይህን ቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ 👉 https://t.me/fidelstudents

Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Gerji, Mebrat Haile, On The Road From Allmart To Unty University, Alem Gebre Building. 3rd Floor
Addis Ababa