Beacon Of Light Book Store
We are the official distributor of books from Salvation for All Nations Ministry (SFAN).
ሰምተው ያውቃሉ????
Beacon Of Light Book Store Salvation for all nations ministries
በ ሱልልታ ከተማ ለምትገኘው ፕራይቶሪየም የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ተጠማቂዎች የተደረገ የመፅሀፍ ቅዱስ ድጋፍ።
22/03/2026
ለዱከም ሚሽን ያስረከብናቸው በራሪ ወረቀቶች(ትራክቶች)በአግባቡ በ አገልግሎት ላይ እየዋሉ መሆኑን ተመልክተናል!!!
የእግዚአብሔር የአምላካችን ስም የተባረከ ይሁን እያልን ይህ የወንጌል ስራ የቅብብሎሽ መሆኑን እና የሁላችንም ድርሻ እንዳለበት የሚያመላክት ነው።
ስለዚህም ትራክቶቹን ከማተምና ከማሸግ ጀምሮ የሰራችሁ እንዲሁም ለወንጌል ስርጭት ህብረቶች እናደርስ ዘንድ በነፃ ከመልካም ልብ ጋር የሰጣችሁንን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን።
Beacon Of Light Book Store
16/02/2026
ቀጠሮ የማይሰጠው የነፍስ አድን ሥራ ነው‼️🥰💪
ሚሽን ነጌሌ ቦረና
100 ምሉእ አማርኛ መፅሀፍ ቅዱሶች
200 አዲስ ኪዳናት
10,000 ትራክቶች በስጦታ መልክ በሰጠንበት
በ Zetseat Apostolic Reformation church Negelle borena መሪ መጋቢ ያስተላለፉት መልእክት
የወንጌል አጋሮቻችን ሁሉ የተባረካችሁ ሁኑ!!
06/02/2026
100 መፅሀፍ ቅዱሶች
10ሺህ ትራክቶችንና
200 አዲስ ኪዳናት መፅሀፍ ቅዱሶችን
የእረፍት፤የምሪት፤የመፅናናት እንዲሁም ደግሞ የፅናት ምንጭ የሆነውን ወደ እግዚአብሔርም ፍቅርና ጥበብ የሚመራውን የሰውንም ልጆችን ህይወት በማይናወጠው አለት ላይ ይመሰርቱ ዘንድ የሚረዳውን የእግዚአብሔርን ቃል በ ዘፀአት አፖስቶሊክ ቤተክርስቲያን በቦረና ኔጌሌ አጥቢያ በመገኘት በስጦታ መልክ ያበረከትን ሲሆን በዚህ የመፅሀፍ ቅዱስ ግዢ ላይ የተሳተፋችሁትን እንዲሁም ደግሞ ለአገልግሎቱ መሳካት ቀኝ እጃችሁን የሰጣችሁንን ሁሉ ለማመስገን እንወዳለን።
ተባረኩ
"የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤እኛን በሚቆጣጠር በእርሱ ዓይኖቹ ፊት ሁሉ ነገር የተራቆተና የተገለጠ ነው እንጂ፥ በእርሱ ፊት የተሰወረ ፍጥረት የለም።"
ዕብራውያን 4¹²-¹³
31/01/2026
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa