Neff Communication & Event
Real People. Real Communication. Real Result
03/06/2026
ዛሬ June 03 አለምአቀፍ የብስክሌት ቀን ነው! የብስክሌት በኢትዮጵያ 🚵🚵♀️ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ!
ብስክሌት ለሁሉም!
Neff Communication & Event
29/05/2026
እንዴት አመሻችሁ ቤተሰብ!
ድርጅታችን በሚያዘጋጀው ብስክሌት በአዲስ🚴♂️🚵♂️ ወርሀዊ ፌስቲቫል ላይ ለመሳተፍ ፥ በነፃ ብስክሌት ለመጋለብ ፥ ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ ጋር ዘና ለማለት እስካሁን ምንም አይነት የተሳትፎ ክፍያም ሆነ መስፈርት እንዳላስቀመጥን ይታወቃል።
በቅርብ በድምቀት በምናዘጋጀው 10ኛው ዙር ብስክሌት በአዲስ ወርሀዊ ፌስቲቫል ላይ ለመሳተፍና ነፃ ብስክሌት ለማግኘት ግን ማንኛውም ተሳታፊ ያለምንም ክፍያ የምናስተናግድ ቢሆንም የድርጅታችን youtube ሰብክስራይብ ማድረግና ስክሪንሹት ማስቀመጥ ግን ይኖርበታል።
ስለሆነም ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ስክሪንሹት ኮሜንት ላይ በማስቀመጥ ብቻ ነፃ ብስክሌት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
Neff Communication & Event Share your videos with friends, family, and the world
16/05/2026
እንዴት አመሻችሁ የብስክሌት በአዲስ🚴♂️🚵♂️ ቤተሰቦች!
ፎቶና ቪድዮዎቻችሁ ከታች ባለው የቴሌግራም ቻናል ተለቀዋል! በሊንኩ በመግባት መውሰድ ትችላላችሁ!
ነፍ ኮምዩኒኬሽን እና ኤቨንት! https://www.facebook.com/784969588508295/posts/785404848464769/?app=fbl
15/05/2026
"ከእንግሊዝ የተመለሰው የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ቅርስ ወደ ጎንደር ይመጣል! በዛሬው ዕለት ይፋዊ ርክክብ የተደረገለት ከእንግሊዝ የመጣው የአፄው የቁንዳላ ፀጉር ቁራጭ፣ በደም የተለወሰው የሸማ ሸሚዙ እና የወርቅ አንባሩን ጨምሮ ቀደም ሲል የተመለሱ ሌሎች ቅርሶች ወደ ጎንደር ይመጣሉ።" ብሏል የአብክመ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ።
ይህ ይበል የሚያሰኝ ተግባር ነው። ድርጅታችንም በደብዳቤው ላይ እንደሚታየው ከአመታት በፊት የተመለሰውን ቅርስ ወደ ቋራ እንዲመጣ የቻለውን ጥረት አድርጓል። አሁንም ተግባራዊ እንደሚደረግ ተስፋ እናደርጋለን።
14/05/2026
እንዴት ዋላችሁ ቤተሰብ!
ብስክሌት በአዲስ ፌስቲቫል ሁሌም የወሩ የመጨረሻ እሁድ (ዋና ዋና ሀይማኖታዊ በዓላትን ሳይጨምር) የሚዘጋጅ ፌስቲቫል መሆኑ ይታወቃል። ይህ ፌስቲቫል በይዘትና ድምቀት ከፍ በማለት ተጠናክሮ ዓመቱን ሙሉ ይቀጥላል።
ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን ፌስቲቫሉን የተለያዩ ዋና ዋና የአዲስ አበባ ጎዳናዎችን ከትራፊክ ነፃ በማድረግ አዘጋጅተናል።
🚴♂️🚴♀️1ኛ ዙር . የፒያሳ -አራት ኪሎ
🚴♂️🚴♀️2ኛ ዙር ከኡራፌል -ወሎ ሰፈር
🚴♂️🚴♀️3ኛ ዙር ከአራት ኪሎ - ቀበና
🚴♂️🚴♀️4ኛ ዙር ከሲኤምሲ የተባበሩት -ፔፕሲ
🚴♂️🚴♀️5ኛ ዙር የሲኤምሲ የተባበሩት - ፍየል ቤት
🚴♂️🚴♀️6ኛ ዙር በፒያሳ አራዳ ፓርክ!
🚴♂️🚴♀️7ኛ ዙር ከተባበሩት - ፍየል ቤት
🚴♂️🚴♀️8ኛ ዙር ከየተባበሩት - ፍየል ቤት
🚴♂️🚴♀️9ኛ ዙር ከኡራኤል - ወሎ ሰፈር
10ኛውን ዙር ወርሀዊ ብስክሌት በአዲስ🚴♂️🚵♂️ ፌስቲቫል የት እናዘጋጅላችሁ? ለብስክሌት አመች የሆነ እና ነዋሪ ያለበት ዋና ጎዳና እንድትመርጡ እንመክራለን።
ብዙ ድምፅ ያገኘ ቦታ ላይ እንዘጋጃለን!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the establishment
Telephone
Website
Address
Bole
Addis Ababa