Setaweet

Setaweet

Share

Setaweet Movement aims to articulate Ethiopian feminism. The movement creates a space for dialogue, research and activism by Ethiopian women and men.

10/05/2026

Happy Mothers’ Day from the Setaweet movement! 💐

Today, we celebrate the love, strength, and care of mothers and mother figures everywhere.

30/07/2025

ተገድዳ ወይስ “ተስማምታ”? - በጋምቤላ የ13 ዓመት ልጅ ላይ ለተፈጸመው ጥቃት የተሰጠው ፍርድ በጋምቤላ ክልል ቀጥሮ ሲያሠራት በነበረች የ13 ዓመት ልጅ ላይ “የግብረ ሥጋ ድፍረት በደል” የፈጸመ ግለሰብ የሦስት ዓመት ከ11 ወር እስር ተፈረደበት።

ተበዳይ፤ “እንደተደፈረች” ለፖሊስ እና ለፍርድ ቤት የገለጸች ሲሆን፣ ዐቃቤ ሕግ በበኩሉ መረጃዎች የሚያመለክቱት “ዕድሜዋ ካልደረሰ ልጅ ጋር”፤ “በፍላጎት” ግንኙነት እንደተፈጸመ መሆኑን ተናግሯል።

በጋምቤላ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲታይ የነበረው ይህ የክስ መዝገብ ውሳኔ የተሰጠበት ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ሐምሌ 8/2017 ዓ.ም. ነው።

የ13 ዓመቷ ተበዳይ ወደ ፖሊስ ጣቢያ በሄደችበት ወቅት ሁለት ጊዜ “አስገድዶ መድፈር” እንደተፈጸመባት እንደገለጸች የጋምቤላ ክልል ፖሊስ የሴቶች እና ሕፃናት ጥቃት ምርመራ ኦፊሰር የሆኑት ምክትል ሳጅን ሳሙኤል አስፋው ለቢቢሲ ተናግረዋል።

ፍርድ ቤት ቀርባ ምስክርነቷን ስትሰጥም ይህንኑ እንደተናገረች ቢቢሲ ያነጋገራቸው ሁለት የጋምቤላ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች አስረድተዋል። https://www.bbc.com/amharic/articles/c3w4g2p7114o

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


22 Area Infront Of Getfam Hotel, Comet Building Third Floor Office Number 303
Addis Ababa
43447

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 16:00
Thursday 09:00 - 16:00
Friday 09:00 - 16:00