WABII
አላማ ከሌለክ ሕይወት ትርጉም የለውም....የአላማ ሰው ሁን....ካልሆነ አላማ ላላቸው ሰዎች ባሪያ ትሆናለህ።
29/12/2020
DUBBII DANSAA
KAbajamoo obbo Abbaa Dulaa Gammaddaa wa'ee Dr Lamma Magarsaa dhugaa jirtu lafaa ka'aan
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
Lamman kan laphee koo keessa hin baneef sababa jijjiiramatif miti,Lamman Goota ,nama quqaama qabu onnee guttuun bara ijolluumma isarra kasee Ummataaf of kannee qabsa'uudha ANI wa'ee Gootummaa Lammaa ibsuuf na rakkiisaa Kanaf Lamman yommiyuu onnee koo keessa hin banee
Yeroo duriis , yeroo amamatis Lamman nama dhuuga keenya nuuf baase.obbo abbaa Dulaa
Gammada Art Tv irrati kan dubbaatan !! DHgaan jiruus kanuma
16/09/2020
Orommummaan bar midhagummaadha !
30/06/2020
በህልሜ ይሁን በእውኔ ያለሁት ማመን አልቻልኩም። እጅግ እጅግ አሳፋሪ አገር ላይ ነው የምንኖረው። በዚህ አንድና ሚሊዮኖች በሚወዱት አርቲስት ሞት ለማንም መፅናናትን አልመኝም። የምናለቅስበት እንጂ የምንፅናናበት ዘመን የለንም። ይህ እንዲሆን እጣ ፈንታችን ሆኗል። በዚህች አገር መኖር ዘላለማዊ ትርፋችን ሞትና ሃዘን ብቻ ነው። ያሳዝናል!!! ያሳፍራልም!!!
03/06/2020
👆‼️ ‼️
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 142 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው
*********************************
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 120 የላብራቶሪ ምርመራ 142 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።
📌በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 486 ደርሷል።
📌ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የሶስት ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል።
📌ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 84 ወንድ እና 57 ሴት ሲሆን፣ የዕድሜ ክልላቸው ከ7 እስከ 78 ዓመት ውስጥ ይገኛል።
📌ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች 140 ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ሁለቱ የፖርቹል እና የጅቡቲ ዜጎች ናቸው።
📌ከእነዚህም መካከል 126 ሰዎች #ከአዲስ አበባ፣ ሁለት #ከአፋር ክልል፣ ክልል፣ ክልል እና ክልል ናቸው።
📌የመጀመርያዋ የ71 ዓመት ሴት ነዋሪ፣ ሁለተኛ የ46 ዓመት ወንድ ነዋሪ እና ሶስተኛ የ40 ዓመት ወንድ ነዋሪ ሲሆኑ የመጀመሪያዋ ግለሰብ በሆስፒታል ውስጥ ህክምና ሲከታተሉ የቆዩ ሲሆን ሁለቱ ህይወታቸው አልፎ ለአስክሬን ምርመራ በሆስፒታል በተደረገ ምርምራ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።
📌በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አስራ ሰባት (17) ደርሷል፡፡
📌የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማቸውን ሀዘን እየገለጹ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይመኛል፡፡
📌በአሁኑ ሰዓት ስድስት ሰዎች በጽኑ ሕሙማን ክፍል ውስጥ እንደሚገኙም ታውቋል።
📌በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አስራ አምስት ሰዎች (ዘጠኝ ከሶማሊ ክልል እና ስድስት አዲስ አበባ) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 246 ነው።
📌በአገሪቱ በአጠቃላይ ለ120 ሺህ 429 ሰዎች ምርመራ እንደተደረገላቸው የጤና ሚኒስቴር አሐዛዊ መረጃ ያሳያል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the organization
Telephone
Website
Address
Addis Ababa