Washington Medical Center

Washington Medical Center

Share

Leaders and Partners in Healthcare The center has its own well equipped laboratory, imaging, pharmacy and ambulance service and operates 24 hours a day.

18/05/2026

በጣም ከተለመዱት ሕፃናት ላይ ከሚከሰቱ ጉዳቶች መካከል በጨዋታ ጊዜ የሚከሰት የክርን ስብራት አንዱ ሲሆን ፤ ይህንንም ስብራት ለማከም እና የእጅ እንቅስቃሴን ወደነበረበት ለመመለስ በጊዜው ህክምና ማድረግ ያስፈልጋቸዋል።
በዋሽንግተን ሔልዝኬር የአጥንት እና የመገጣጠሚያ ጉዳቶች ህክምና በስፔሻሊስት ሐኪሞቻችን ያገኛሉ::

ቀጠሮ ለመያዝ እና ለተጨማሪ መረጃ በ6511 ይደውሉልን

11/05/2026

በቀዶ ሕክምና የዓመታት ልምድ ያላቸው እና በኢንዶክሪን እና የጡት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ቹቹ ግርማ የላቀ የህክምና አገልግሎቶችን ያግኙ::

ዘወትር ማክሰኞ እና ቅዳሜ ከ3ሰዓት ጀምሮ ይገኛሉ::

ቀጠሮ ለመያዝ እና ለተጨማሪ መረጃ በ6511 ይደውሉልን

Want your practice to be the top-listed Clinic in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Bole, In Front Of Rwanda Embassy
Addis Ababa
NA