FAITH & TRUST

FAITH & TRUST

Share

Jesus is Lord JESUS IS LIFE

12/06/2020

ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።

12/06/2020

እግዚአብሄርን መፍራት መዝገብህ አድርገው፤
አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ ማቴ 6 እንደሚል፤ ሁልጊዜ በቀንም በሌሊትም ፈልገው፤
የዘመንህም ጸጥታ፥ የመድኃኒት ብዛት፥ ጥበብና እውቀት ይሆናል፤ እግዚአብሔርን መፍራት መዝገብህ ይሁን እንደ ቃሉ መኖር ይሁን አሜን

03/01/2020

ሚመስለው የሌለ እኩያ የሌለው ተወዳዳሪ የሌለው አሜን አሜን አሜን
እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው፤ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa