Lighthouse School PLC
Establishment
Lighthouse School is a private school was established in July 2015 by Ethiopian visionary young professionals.
23/10/2020
25/05/2020
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ወላጆች!
ሁላችንም እንደምንገነዘበው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው። ይህም የሁላችንም የተጋላጭነት እድል እየጨመረ መሆኑ አንድ ማሳያ ነው።
♦ወርክሺት እና ፈተናዎችን በተመለከተ!
ለሁላችንም ደህንነት ሲባል ቴሌግራማችን ላይ ሁሉንም መረጃዎች የምንጭንላችሁ በመሆኑ አማራጭ ካላጣችሁ በቀር እያወረዳችሁ ኮፒ በማድረግ ልጆቻችን አሰርታችሁ ለማስገባት ብቻ ብትመጡ ተጋላጭነታችን እንቀንሳለን።
♦ክፍያን በተመለከተ!
1. የሞባይል ባንኪንግ መጠቀም እና ለእኛ ማሳወቅ ትችላላችሁ
2. የክፍያያ ደረሰኞችንም ፎቶ አንስታችሁ ቴሌግራም
ቻናላችን ላይ ብታያይዙልን እኛም ደረሰኞችን እናዘጋጃለን።
በዚሁ አጋጣሚ ክፍያዎችን ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች እንድታስገቡልን በአክብሮት እናሳስባለን።
♦መምጣት አስፈላጊ ሲሆን!
ለተለያዬ አገልግሎት ወደ ት/ቤት መምጣት አስፈላጊ ሲሆን ለሁላችንም ደህንነት ሲባል የአፍ መሸፈኛ ማስክ አድርጋችሁ፣ ሳንታይዘሮችን ይዛችሁ በተሟላ ጥንቃቄ እንድትመጡ እናሳስባለን። እኛ የተቋሙ ሰራተኞችም እራሳችን እና እናንተንም የመጠበቅ ግዴታዎች ስላሉብን በተመሳሳይ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሁሉ እናደርጋለን።
በመጨረሻም ማናችንም ላይ ክፉ እንዳይደርስ እና ለሁላችን ደህንነት ሲባል የአፍ መሸፈኛ ማስክ ሳያደርግ የሚመጣን የት/ቤቱ ሰራተኛም ሆነ ወላጅ ወደ ግቢ የማናስገባ መሆኑን ከታላቅ አክብሮት ጋር ለማሳሰብ እንወዳለን።
ት/ቤቱ
"አሸናፊ ለመሆን አንድም ሰዉ እንኳ በማይተማመንብህ ወቅት በራስህ ማመን አለብህ።"
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Lafto Nifassilk KK
Addis Ababa