Ye-Shewa Gojo

Ye-Shewa Gojo

Share

Entertainment program every Saturday from FM 91.4 4:45--6:45

Photos 30/08/2016

ውድ የሸዋ ጎጆ የሬድዮ ፐሮግራም ተከታታዮች ቀን በ28/12/2008 ቅዳሜ ከጠዋቱ 4፡30 እስከ 6፡30 በሚኖረን ስርጭት የአዲስ ዓመት በዓል አከባበር ምን እንደሚመስል እና የአድስ አመት ዕቅዳችን እና ምኞታችን በተመለከተ አነጋግረናል፡፡አዲስ ዓመት ሲመጣ በሀገራችን ምን ዓይት እቅዶች ይታቀዳሉ ምኞታችንስ ምን ይመስላል፡፡የፕሮግራሙ አዘጋጆች ስለሚነሳው ርእሰ ጉዳይ እስቱድዮ በቀጥታ በመገኘት ይወያያሉ፡ከአድማጮች ጋር በቀጥታ በስለክ ውይይት ያደርጋሉ፡፡በሀገር አቀፍ ደረጃ እና በሰሜን ሸዋ አካባቢ በሳምንቱ ውስጥ የሚከናወኑ እና የተከናወኑ ኪነጥበባዊ ሁነቶች ይወራሉ፡፡ሳምንታዊው የሸዋ ጎጆ የተሰጥኦ ውድድር ለ30 ደቂቃዎች በቀጥታ ይካሄዳል፡፡በቀጥታ የሥልክ መስመራችን 011-681-18-75 አድርሱን፡፡ምዕራፍ መልቲሚድያ ፐሮሞሽን ከአማራ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ኤፍ ኤም ደብረብርሃን 91.4 ጋር በመተባበር የሚቀርብ ሳምንታዊ የመዝናኛ ፐሮግራም፡፡0920-28-85-84

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
251