Yadot Properties

Yadot Properties

Share

Senior Real Estate Sales Consultant in Addis Ababa.በአዲስ አበባ የሪል እስቴት የሽያጭ አማካሪ ነኝ Let us Start your dream with me.
#now_I_am_special_person.Don't hate me.

09/07/2026

በ6.1 ሚሊየን ብር ብቻ ቦሌ ላይ አፓርትመንት እንዲሁም በ2.6 ሚሊየን ሙሉ ክፍያ ብቻ ፒያሳ ላይ ሱቅ እንደ ምንሸጥ ታውቃላችሁ?

ጊዜ የሎትም ከአንድ ወር በፊት አንድ ብለን መሸጥ የጀመርነው የአትላስ ሳይታችን በነፃ የታደለ ይመስል በማይታመን ፍጥነት ተሽጠው እያለቁ ነው።አሁንም በቦሌ ማተሚያ
ባለ 1 መኝታ 77 ካሬ=6,160,000
ባለ 2 መኝታ 109ካሬ=8,720,000
ባለ 3 መኝታ 123 ካሬ =9,840,000
ሙሉ ክፍያ

በቦሌ አትላስ ያሉን ጥቂት ቤቶች
ባለ 1 መኝታ 82ካሬ በ9,200,000 ብር
ባለ 2 መኝታ 124 ካሬ 13,640,000 ብር
ባለ 3 መኝታ 158 ካሬ 17,380,000 ብር ሙሉ ክፍያ እና

የንግድ ሱቆች በውቢቷ ፒያሳ የሚገነባው Arada grand mall ላይ ground ላይ 20ካሬ ሱቅ በ7,000,000ሙሉ ክፍያ እና በዚሁ ሳይት ፍሎሩ ከፍ ሲል 20ካሬ ሱቅ በ2.6 ሚሊየን ሙሉ ክፍያ ያገኛሉ።መልካም እድል ለበለጠ መረጃ በ0939166068 ይደውሉልን

09/07/2026

አራዳ ሞል ፒያሳ የንግድ ሱቆች
አንደኛ ፎቅ 20ካሬ =6,000,000
ቅድመክፍያው =3,000,000
2ኛ ፎቅ 20 ካሬ =5,000,000
ቅድመክፍያ =1,250,000
3ኛ ፎቅ 20ካሬ=4,000,000
ቅድመክፍያው =1,000,000
4ኛ ፎቅ 20ካሬ=3,600,000
ቅድመክፍያው =900,000
ይደውሉ 0939166068

07/07/2026

መዝናኛ እና ኢንቨስትመንት በፒያሳ

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa