Ztabor Film Studio

Ztabor Film Studio

Share

Ztabor Film Production & vfx Studio

"We Have The Talent, You Have The Dream." "Dream. Create Create. Record."

የእናት ፀሎት Ethiopia Short Film 19/11/2022

የእናት ፀሎት Ethiopia Short Film

የእናት ፀሎት Ethiopia Short Film https://www.youtube.com/channel/UC4BQf7FYN_9VdeUQTjSG9Yw?sub_confirmation=yesztabor studio / ዘታቦረ ቤተሰብ ይሁኑ በፊልም ስራ ጥበብ | Filmmaking | ቪዝዋል ኤፌክት |Visual Effec...

19/04/2022

ሜል ጊብሰን ዳይሬክት ባደረገው የጌታችን የሕማማት ፊልም ላይ መድኃኔዓለምን መስሎ የተወነው አንድሪያ ሩፍቶ ይባላል። ፊልሙ ላይ አክተሩ የተገረፈው የእውነት ነበር፣ ነገር ግን ግርፊያውን ማቋቋም የሚያስችል ከልብሱ ስር ሌላ ጠንካራ የሰው ቆዳ የሚመስል ፕላስቲክ ተሰርቶለት ፕላስቲኩን ከሥር አድርጎ በዛ ላይ ነው የጌታችንን ቀሚስ ልብሶ ተዋናዩ ፊልሙን ሲሰራ ይገረፍ የነበረው። ፊልሙ ላይ ታዲያ የእግዚአብሔር ስራ ይሁን በአጋጣሚ አንድ ነገር ተፈጸመ። ያ ሁሉ የፊልም አደጋ እንቅስቃሴ ተቆጣጣሪዎች ባሉበት፣ ከአክተሩ ውጪ ማንም ሳያውቅ አክተሩ ሲገረፍ አንዷ ጅራፍ አንድ ቦታ ሰውነቱን አገኘችው። አክተሩ ሲናገር አንዷ ጅራፍ እንዴት እንዳደረገችኝ ሕመሟን ልናገር አልችልም። ከዛ በኃላ ወስደው መስቀል ላይ ሲሰቅሉኝ፣ ከሁሉም ነፍሴን ልትወጣ ያደረሣት ያቺ አንዷ ቁስል ነበረች። ቁስሏ መተንፈስ እንኳን ከለከለችኝ ሕመሟ ቀረጻውን ማስጨረስ እንኳን እድል አልሰጠችኝም ሆስፒታል ገብቼ ብዙ ሰዓታት የፈጀ ቀዶ ጥገና ማድረግ አስገድዶኝ ነበር በሕይወት ዳግም እንድኖር ይላል ተዋናዩ።

#የእኛ ጌታ ግን የማይቆጠር ጅራፍ ነበር ያገኘው። ያ ሁሉ ሕማም ለእኔ ለአንተ እና ለአንቺ ነው! Fitsum A Abraham

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Abeba
Addis Ababa