Addis Wave

Addis Wave

Share

አድሰን! ሙላን! ላከን!
ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር እግዚአብሔርን በማወቅ ትሞላለችና። ኢሳ 11፡9 ለኢትዮጵያ ቤ/ክ የቀረበ የተሐድሶ ጥሪ Isa 11:9

15/06/2023

እግዚአብሔር ምህረቱን ሊያስረዳን የመረጠው መንገድ፤ ዓለም ሊያውቀው በማይችለው ታላቅ የፍቅር ተግባር ልጁን መስዋዕት አድርጎ በመላክ ነው። አላማውም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር መግለጥ ነው። አንተ በኢየሱስ የተወደድክ ነህ።
ኢየሱስን በማመን ውስጥ ሀጢያትህን በመናዘዝ እውነተኛ ከሆነው የትንሣኤ ህይወት ውስጥ ትገኛለህ። ለኃጢአትህ በሞተውና እና ከሙታን በተነሳው የእግዚአብሔር ልጅ በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ስታምን በእርሱ ለአዲስ ሕይወት ትነሳለህ። ከሞት በኃላም ህያው ሆነህ ልትኖር ትወዳለህ? ልንረዳህ ዝግጁ ነን።

ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
ዮሐንስ 11፥25

ለጓደኛዎ ያጋሩ!

26/11/2021

🇪🇹 ለሀገሬ እፀልያለሁ 🇪🇹
ዛሬ ማታ 12 ሰዓት በፌሱክ ላይቭ እና ቴሌግራም ላይ አብረውን ይፀልዩ!

ቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/prayEthiopia https://t.me/gcmeet ይቀላቀሉ


#ለሀገሬእፀልያለሁ

የማህበራዊ ድረገፅ ፕሮፋይል ፒክቸራችንን በዚህ ፍሬም በመቀየር ብዙዎችን ለፀሎት እንዲነሳሱ እናግዝ።
የፌስቡክ ፕሮፋይሎን ለመቀየር 👉https://bit.ly/prayethiopiaframe
የቴሌግራም ፕሮፋይሎን ለመቀየር 👉https://t.me/add_frame_bot
ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Megenagna Square
Addis Ababa
41303