Gech At temer Property Consultant
your dreams full fill!!!!
03/01/2026
Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 ቃሊቲ ደርሰናል!
ቴምር ፕሮፐርቲስ የሲቲ ቱር ዛሬም ቀጥሎ በሳርቤት - ሳሪስ አደይ አበባ አድርጎ ቃሊቲ ደርሷል።
በተለያዩ አዝናኝ ጨዋታዎችም ስጦታዎችን አበርክቷል።
ቀጣይ መዳረሻችን
📍ገላን
📍 ጋርመንት
📍መካኒሳ
📍ጀሞ
ዛሬም ወደየሰፈራችሁ እየመጣን ነው!
ቴምር ሲቲ ቱር ከስጦታ ጋር! ትናንት በአያት፣ ሰሚት እና መገናኛ ቆንጆ ጊዜ አሳልፈናል።
ዛሬ ደግሞ ወደ ጋርመንት፣ ገላን ኮንዶሚኒየም እና ቃሊቲ ስጦታዎን ይዘን እንመጣለን።
Temer City Tour NOW at Kality!
we will heading to Gelan, Garment, Mekanisa and Jemo bringing your gifts with us!
Stay tuned and be part of the excitement 🎁
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
]
ቃሊቲ ደርሰናል!
ቴምር ፕሮፐርቲስ የሲቲ ቱር ዛሬም ቀጥሎ በሳርቤት - ሳሪስ አደይ አበባ አድርጎ ቃሊቲ ደርሷል።
በተለያዩ አዝናኝ ጨዋታዎችም ስጦታዎችን አበርክቷል።
ቀጣይ መዳረሻችን
📍ገላን
📍 ጋርመንት
📍መካኒሳ
📍ጀሞ
ዛሬም ወደየሰፈራችሁ እየመጣን ነው!
ቴምር ሲቲ ቱር ከስጦታ ጋር! ትናንት በአያት፣ ሰሚት እና መገናኛ ቆንጆ ጊዜ አሳልፈናል።
ዛሬ ደግሞ ወደ ጋርመንት፣ ገላን ኮንዶሚኒየም እና ቃሊቲ ስጦታዎን ይዘን እንመጣለን።
Temer City Tour NOW at Kality!
we will heading to Gelan, Garment, Mekanisa and Jemo bringing your gifts with us!
Stay tuned and be part of the excitement 🎁
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 Photo]
Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 Photo]
Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 Photo]
Temer Properties, [01/01/26, 2:55 pm]
[🖼 Photo]
03/01/2026
ይህ እጣ ከመጀመሪያው ጀምሮ እምነታችሁን ጥላችሁ አብራችሁን ለዘለቃችሁ ክቡራን ደንበኞቻችን ነው።
ታህሳስ 25 2018 ሁለት የBYD E2 የኤሌክትሪክ መኪኖች እና ለ4 ሰዎች ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው የፊኒሺንግ ስራ በእጣ ይተላለፋል።
ብሄራዊ ሎተሪ በሚያወጣው እጣ የሚካተቱት በአያት ፈረስ ቤት እና ሳርቤት ሰከን ሳይታችን ላይ ሙሉ ክፍያ የፈጸሙ ደንበኞቻችን ሲሆኑ ደንብና ግዴታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ።
This draw is exclusively for our valued customers who believed in us from the very beginning and stood with us in trust and commitment.
On January 3, 2026 (Tahsas 25, 2018 E.C.), two BYD E2 electric vehicles and finishing packages worth over ETB 4 million for four winners will be awarded through a lottery draw.
The draw will be conducted by the National Lottery Administration and is open to customers who have completed full payment for units at our Ayat Feres Bet and Sarbet Seken sites.
Terms and conditions apply.
Contact us:
📞+251987858510
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
30/12/2025
ጉዞው ተጀመረ!
ቴምር ሲቲ ቱር ከስጦታ ጋር!
ዛሬ ታህሳስ 21 2018 መነሻችን ቴምር ዋና መስሪያ ቤት አድርገን በአፍሪካ ህብረት - ሜክሲኮ - ሱማሌ ተራ - ፒያሳ - ካዛንቺስ - አዋሬ እየመጣን ነው።
ኑ ስጦታዎን እየወሰዱ ከቴምር ጋር የህልምዎን ቤት ለመገንባት ይምከሩ!
Temer City Tour With a gift!
Today, December 30, 2025, we officially launched Temer as our main headquarters. We are now on a journey through Africa—Mexico, Sumale Terra, Piassa, kazancis, Aware.
Receive your gift and join us in building your dream home with Temer!
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
23/12/2025
ቴምር ፕሮፐርቲስ በ20ኛው የግራንድ አፍሪካ ሽልማት የዳይመንድ ደረጃ አሸናፊ ሆነ!
ቴምር በሪል ስቴት ዘርፍ ውስጥ እያሳየ ለሚገኘው አፈጻጸም እና የአመራር ልህቀት እውቅናውን አግኝቷል።
ላለፉት 31 አመታት ተቋማትን በተለያዩ ዘርፎች መዝኖ እውቅና እና ሽልማት የሚሰጠው የግራንድ አፍሪካ ሽልማት ድርጅት ለቴምር ፕሮፐርቲስ የዳይመንድ ደረጃ የዋንጫ እና የክብር ዲፕሎማ አበርክቷል።
በቴምር ፕሮፐርቲስ በተለያየ ደረጃ የሚገኙ ሰራተኞች እና አመራሮች ከሌሎች ተቋማት ጋር ተመዝነው በማሸነፍ የሜዳልያ እና ሰርተፍኬት ተሽላሚ ሆነዋል።
የግራንድ አፍሪካ ሽልማት የልፋት እና ትጋት እውቀና የቀጣይ ጉዞ ስንቅ ነው፤ በዚህ ጉዞ ወስጥ አብራችሁን የነበራችሁ ሰራተኞች፣ አመራሮች እና ደንበኞች በመሉ እናመሰግናለን!
🏆 Victory at the 20th Grand Africa Awards!
We are honored to announce that Temer Properties has been awarded the prestigious Diamond Level Trophy and an Honorary Diploma for leadership excellence in the real estate sector.
This recognition from the Grand Africa Awards, an organization with a 31-year legacy of excellence—is a testament to our commitment to speed, quality, and integrity. We are also proud to celebrate our dedicated team members who received individual medals and certificates for their outstanding professional contributions.
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
19/12/2025
የህልምዎ ማረፊያ እውን እየሆነ የሚገኝባቸውን ስፍራዎች በአካል ይጎብኙ!
ቴምር ፕሮፐርቲስ በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች እየገነባቸው የሚገኙ ፕሮጀክቶችን በትንሹ....
የግንባታ ጥራት፣ የዲዛይን ዘመናዊነት እና ግንባታ የሚከናወንባችው አካባቢዎችን መረጋጋት በዓይንዎ ይመልከቱ።
የግንባታ አጨራረስና የዲዛይን ጥበብ በቅርብ ለማየት መጥተው ይጎብኙ
📍ከሳርቤት ወደ ቄራ በሚወስደዉ መንገድ ላይ ወልደማሪያም ህንፃ
Visit the sites where your dream sanctuary is becoming a reality!
The quality of construction, the modernity of the design, and the stability of the areas where the construction is taking place give you a completely different feeling when you see them with your own eyes.
come and visit our sites to closely witness the foundation of our projects, the finishing of the construction, and the artistry of the design.
Contact us:
📞+251911272341
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa