MuhiddinKhalifa
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from MuhiddinKhalifa, Health/Beauty, Qajeelumaa, Agaro.
19/11/2023
አልሀምዱሊሏህ ተገኝቷል
ህፃኑን አግቶ 230 ሺህ ብር ሲጠይቅ የነበረው አጋች ተይዟል
በረከት (ገዛኽኝ) በለጠ የተባለ ግለሰብ ከም/ሸዋ ዞን አዳሚ ቱሉ ወረዳ ልዩ ስሙ"ባቱ ሆስፒታል አካባቢ" በግምት የ5 ዓመት የሆነውን ህፃን ሁንዳኦል አክሊሉን አግቶ በመውሰድ በአርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ ዲማ አሰኮ የሚባል ቀበሌ ገበሬ ማህበር ውስጥ በህረተሰቡ ጥቆማ በፀጥታ ሀይሎች ቁጥጥር ስር ውሏል።
በአሰኮ ወረዳ ፖሊስ መምሪያ የወንጀል መከላከል ዘርፍ ሀላፊ የሆኑት ረ/ኢ/ር ቲቤሶ ኑርዬ እንደገለፁት ይህ ተጠርጣሪ ከዚህ ቀደም በተለያዩ ወንጀሎች ተከሶ የ5 አመት እስራት ተፈርዶበት የነበረ ሲሆን 3ዓመት በእስር ከቆየ በኋላ በህዳር 3/3/2016 ከሰአት በፊት ከእስር እንደተለቀቀ ገልፀው በዚሁ እለት በግምት ከቀኑ 10:30 አካባቢ የጎረቤቶቹን ልጅ ህፃን ሁንዳኦል አክሊሉን ሰርቆ እንደተሰወረ በተደረገው ምርመራ አረጋግጠናል ብለዋል።
ይህ ተጠርጣሪ ህፃኑን ሰርቆ ከተሰወረ በኋላ ቀደ ህፃኑ ወላጅ አባት በመደወል በአካውቱ 230,000 ብር እንዲያስገባ በማለት ሲጠይቅ እንደነበርም አመላክተዋል።
ይሁንና በተሰራው የተቀናጀ ስራ ተጠርጣሪው ህፃኑን እንደያዘ እጅ ከፍንጅ መያዙን አመልክተው የዲማ አሰኮ ቀበሌ ህብረተሰብ ላደረጉት አስተዋፅኦ አመስግነዋል።
Via Abresh Tadesse
Category
Contact the business
Website
Address
Qajeelumaa
Agaro
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when MuhiddinKhalifa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.