Fuad Computer Tips
Welcome Visitors If you don't find your need, please mail me my id is [email protected] give me yo for more info contact by [email protected]
ፍላሽ ዲስክ ኮምፒዩተርዎ ላይ ሲሰካ ሾርት ከት እየሆነ ተቸግረዋል?
ፍላሽ ዲስካችን ወይም ኮምፒዩተራችን በቫይረስ ሲጠቃ በውስጡ ያሉት ፋይሎች በሙሉ ወይም በከፊል ወደ ሾርትከት ይቀየራሉ። ይህም ማለት ዋናው የኛ file(ፋይል) ይደበቅና ለመጠቀም
አንችልም ማለት ነው። የዚህ ቫይረስ ሌላው አስቀያሚ ገጽታ ከኮምፒዩተር ወደ ሌላ ኮምፒዩተር በቀላሉ በፋላሽ አማካኝነት ሊተላለፍ መቻሉ ነው።
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ዛሬ ይህን ሾርትከት ቫይረስ የምናጠፋበትን Tricks. እናካፍላችኋለን ተከታተሉን። By using CMD
cmd (command prompt) በመጠቀም
ይህ ዘዴ ከሁሉም የተሻለ ውጤታማ ሲሆን ለሀርድ ዲስኮች ለፍላሾች እንዲሁም ለሞባይል ስልኮች ያገለግለናል።
1. በመጀመሪያ cmd እንከፍታለን።
Win + R then we write Cmd ( run፦cmd፦enter)
2. cmd ከከፈትን በኋላ ለማጽዳት የምንፈልገው ፋላሽ ዳይሬክተሪ እንሄዳለን። ( ለምሳሌ ፍላሹ removable disk G ከሆነ G:\ ብለን እንጽፋለን።)
3. በመቀጠል ይህን ኮማንድ እንጽፋለን። G፡*.* /d /s -h -r -s (G ለምሳሌ ሲሆን እናንተ በራሳችሁ ፋላሽ ሆሄ ትቀይሩታላችሁ።)
4. አሁን ኢንተርን ስትጫኑ ከሾርትከት ቫይረስ ተገላገላችሁ ማለት ነው።
መረጃዎቹን ጠቃሚ ሆነው እንዳገኛችኋቸው ተስፋ እናደርጋለን።።
📮 አንድሮይድ ስልክ ሃርድ ሪሴት ከማድርጋችን በፊት ሞባይል ስልኩ FRP LOCK እንዳለው እንዴት ማወቅ እንችላለን?
▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄
❇️ Factory Reset Protection (FRP LOCK)
❖ ለSAMSUNG ሞባይል Volume- , Home እና POWER መጫን በመቀጠልም Volume+ ከተጫን በኋላ ስልኩ ላይ ከሚወጡት መዕልክቶች FRP LOCK የሚልዉን ፅሁፍ ስንመለከት FRP LOCK ON ወይም FRP LOCK OFF የሚል መልእክት ይሰጠናል::
❖ ለHTC, HUAWEI, MOTOROLA, TECNO Smart, ZTE እና ለሌሎች ስልኮች ሲሆን ደግሞ Volume- መጫን በመቀጠልም USB Cable ከ Computer ጋር ማገናኘት ከዚህ በኋላም ከሞባይል ስልኩ ከበስተ ላይ ወይም ከበስታች FRP LOCK ON ወይም FRP LOCK OFF የሚል መልእክት ይሰጠናል:: ወይንም ደግሞ LOCK ወይም UNLOCK የሚል መልእክት እናገኛለን።
❖ ከላይ ከጠቀሱት ፅሁፎች FRP LOCK OFF ወይም UNLOCK የሚል መልእክት ካገኘን ያለምንም ችግር ሞባይል ስልኩን ሀርድ ሪሴት ማድረግ እንችላለን። ነገር ግን FRP LOCK ON ወይም LOCK የሚል ከሆነ ሀርድ ሪሴት ወይም ፎርማት ካደረግነዉ ሞባይል ስልኩ Google Account ይጠይቀናል።
✅ ስለዚህ ስልኩ ላይ ሃርድ ሪሴት ከማድረጋችን በፊት Google Account ካለ እሱን በማስገባት መክፈት እንችላለን ነገር ግን ያስገባንውን Account ካላስታወስን ወይም ምንም ነገር ካላስገባን FRP LOCK እንዴት መክፈት እንደምንችል በሌላ ፕሮግራም አቀርብላችኋለው ።
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
facebook ላይ እንዴት አርገን በተለያየ ቀለም status update ማረግ እና comment መጻፍ እንችላለን?
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጋደኞቻችን fb ላይ በተለያይ ቀለም comment ሲጽፉ እና status update ሲያረጉ እያየን ነው። እንዴት አርገው ነው የሚል ጥያቄ ጭንቅላታችን ውስጥ ይመላለስም ይሆናል። እንግዲህ tricku እንዴት መሰላቹ facebook የሚጠቀመው HTML ነው ይሄ ማለት በጽሁፍ ትዕዛዝ መስጠጥ እንችላለን ማለት ነው። ከዚህ በታች የምዘረዝርላቹህን የተለያዩ ቀለሞች code ከምንጽፈው ጽሁፍ ፊት በማስገባት የ ቴክስታችንን ቀለም በፈለግነው እንዲቀይረው ማድረግ እንችላለን።
Note: This trick is only working in Mobile. Like Facebook Lite, UC Browser, Opera Mini
Just copy the below codes and Paste them in your status and see magic.
For Bold Text.
For Color Text.
For Background Text.
golden
black
orange
yellow
light pink
dark pink
redish pink
brown
light purple
dark blue
grey
sky blue
light blue
purple
dark purple
mehandi green
light purple
majenta
blue
steel grey
movve
light brown
red
green
♦ ይሄም ከናንተ የመጣ ጥያቄ ነው ሌሎች ጥያቄዎች ካላቹም ለመመለስ ዝግጁ ነን! ♦
እና share በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ moral ሁኑን! እውቀትንም ለ ወዳጆቻቹ ያካፍሉ! ቻናሉን በማስተዋወቅ ያግዙን! ♠
ስልኮትን ፓተርን ረስተውት ስልኮ አልከፍት ብሎታል?
የተረሳውን ፓተርን አጥፍተን እንዴት ስልኩን እንደገና መክፈት እንደሚቻል
እናያለን።
❗️⚠️❗️ግን አንድ ማወቅ ያለቦት ነገር ቢኖር Install ያደረጉት አፕሊኬሽን እንዲሁም የመዘገቡት ስልክም ካለ መጥፋቱ የማይቀር ነው።❗️⚠️❗️
እነዚህን 6 ስቴፖችይጠቀሙ
Step 1:- ስልኮትን switch off ያድርጉትናለጥቂት ሰከንዶችይጠብቁ። በቂ battrey እንዳለው check ያርጉ
Step 2:- እነዚን ቁልፎችማለትም
Volume up , Home key , power ብተኑን ስልኩ እስኪከፈት ድረስ በአንድ ላይ ይጫኗቸው(ይሄ ለ samsung ሲሆን ለ huawei ደሞ power በተኑን እና volume up እንጫናለን የሌሎችም ብራንዶች የሚለዩ አሉ በውስጥ መስመር ይጠይቁን) ስልኮትን ሲከፍት power በተኑን ይልቀቁት ።
Step 3:-ከዛም የተለያዩ ኦፕሽኖች ይመጡሎታል።
Step 4:- ከዛም volume በተንን ወደ ስር እና ወደ ላይ እና power button click ለማድረግ እየተጠቀምን "Restore factory defaults" ወይም
"Delete all user data" አልያም wipe factory reset የሚለውን እንመርጣለን። ቀጥሎ yes all የሚለውን ከተጫንን በሃላ ፕሮሰሱን ይጨርሳል።
Step 5:-ከዛም "Reboot system now"የሚለውን ይምረጡ።
Step 6:- ከዛም ስልኮት Reboot አድርጎ እስኪጨርስ
ይጠብቁ።
ስልኮት እንደ አዲስ ይከፈታል።
በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ moral ሁኑን! እውቀትንም ለ ወዳጆቻቹ ያካፍሉ! ቻናሉን በማስተዋወቅ ያግዙን! ♠
17/06/2018
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Asela