Ethio Technology Tips
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Technology Tips, College & University, Awassa.
ስኬትን ተኝተህ አትመኝ
ተነስተ ተራመድ🚶♂️
14/01/2024
አንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ😭😭😭😭
***********************
ቀድሞ የኢቢሲ ኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ ጋዜጠኛ፣ በቅርቡ ደግሞ የኢቢኤስ ቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ የነበረው አስፋው መሸሻ ባደረበት ሕመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ሕክምናውን በአሜሪካን ሀገር ሲከታተል የነበረ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት ሕይወቱ አልፏል።
ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን።
11/01/2024
https://youtu.be/1BELN0TBDOg?si=DzxawzI9ajWbQMT5
5 Footballer who lost everything 10 ከ ሃብት ማማ ወደ ድህነት የመጡ ታዋቂ እግር ኳስ ተጫዋቾች በቀጣይ እንደዚ አይነት ቪዲዮች እንዲደርሳቹ ቻናሉን Subscribe ማድረግ እንዳትረሱ።Football is probably regarded as the highest paying sport. So football players like Mbappe, Ronaldo an...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Awassa