Profit Mindset
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Profit Mindset, School, Addis Abeba, Awassa.
23/12/2025
📚 በመጽሐፉ ውስጥ ምን ተካቷል?
ይህ መጽሐፍ በ 16 ምዕራፎች ተከፋፍሎ፣ ከዜሮ ተነስተው እስከ ከፍተኛ ትርፋማ ፎሬክስ ትሬደር ድረስ እንዲደርሱ በቅደም ተከተል የተዘጋጀ ነው። እያንዳንዱ ምዕራፍ የአለም አቀፍ የባንክ እስራቴጂዎች ምን አይነት መንገድ እንደሚከተሉ እያንዳንዱ ሚስጥሮችን ያሳያቿል ።
ከዚህ መጽሐፍ ምን ያገኛሉ?
የባንኮች ሚስጥር (ICT Concepts): Liquidity፣ FVG እና Order Blocksን በመጠቀም ትክክለኛውን የገበያ አቅጣጫ መለየት።
ወርቅ (XAU/USD) ትሬድ አደራረግ: ወርቅን እንደ ባለሙያ ትሬድ ለማድረግ የሚያስችል ልዩ የትሬድ ንድፍ (Setup)።
የስነ-ልቦና ግንባታ: ፍርሃትን እና ስግብግብነትን አስወግደው እንደ አትራፊ ትሬድ እንዲያደርጉ የሚያግዝ ዘዴ።
የገንዘብ አያያዝ (Risk Management): ትንንሽ አካውንቶችን በሂደት እንዴት ማሳደግ እንደሚቻል።
ለምን ይህን መጽሐፍ መምረጥ አለብዎት?
በአፍ መፍቻ ቋንቋዎ፡ ውስብስብ የሆኑ የፎሬክስ ቃላትን በቀላሉ በአማርኛ ተቀምጠዋል ።
ተግባራዊ ምሳሌዎች፡ በቻርት ላይ የታገዙ ግልጽ ማብራሪያዎች።
ስልታዊ ጉዞ፡ መረጃዎች የተዝረከረኩ ሳይሆኑ ከቀላል ወደ ከባድ በቅደም ተከተል የተቀመጡ ናቸው።
የጊዜ ቁጠባ፡ ለዓመታት ኢንተርኔት ላይ በመፈለግ የሚባክን ጊዜን ያስቀራል።
ይህ መጽሐፍ ለማን ነው?
በፎሬክስ ንግድ አዲስ ለሆኑ እና በትክክለኛ መሠረት መጀመር ለሚፈልጉ።
ብዙ ጊዜ የከሰሩ እና የኪሳራቸውን ምክንያት ማወቅ ለሚፈልጉ ነጋዴዎች።
የባንኮችን አካሄድ (Smart Money Concepts) መማር ለሚፈልጉ።
በተለይ በወርቅ (Gold) ንግድ ላይ ውጤታማ መሆን ለሚመኙ።
👇አሁኑኑ ይግዙና ጉዞዎን ይጀምሩ!👇
https://ye-buna.com/profitmindset?ref=product_detail&product=694a33b1c1bc4_profitmindset
እውቀት የሌለው ኢንቨስትመንት ኪሳራ ነው። ዛሬ በራስዎ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Culinary Team
Attire
Contact the school
Website
Address
Addis Abeba
Awassa
1000