Abruzzi Media

Abruzzi Media

Share

Home Of News And Entertainment

20/12/2021

የኢትዮጵያ መንግሥት የሀገሪቱን ውስጣዊ የፖለቲካ ግጭቶች ለዘለቄታዊ ለመፍታት : አወዛጋቢ ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮችን ጭምር ለብሄራዊ ውይይት እንደሚያቀርብ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደዔታ ሬድዋን ሁሴን ለቱርኩ ዜና ወኪል አናዶሉ በሰጡት ቃል ተናግረዋል።

ብሄራዊ ውይይቱ ሕገ መንግሥቱን እስከማሻሻል እና ሕዝበ ውሳኔን እስከመፍቀድ ድረስ ሊዘልቅ እንደሚችል ሬድዋን አክለው ጠቁመዋል። የትግራዩ ሕወሃት በብሄራዊ ውይይቱ ይሳተፍ እንደሆነ ጥያቄ የቀረበላቸው ሬድዋን፣ ሕወሃት ብቸኛው የትግራይ ሕዝብ ወኪል አለመሆኑን በመጥቀስ ካሁኑ ቁርጥ ያለ መልስ መስጠት እንደማይችሉ ገልጸዋል። ሆኖም ቡድኑ ትጥቁን ከፈታ እና ተፈላጊ ወንጀለኞችን ለመንግሥት አሳልፎ ከሰጠ በብሄራዊ ውይይቱ የመሳተፍ ዕድሉ ላይዘጋ እንደሚችል ሚንስትር ደዔታው ጠቁመዋል።

[Wazema]

Sheger FM - በሸዋሮቢት የእሸቴ ሞገስ የጀግንነት ጀብድ 10/12/2021

https://www.facebook.com/183628639615/posts/10162751279824616/?app=fbl

Sheger FM - በሸዋሮቢት የእሸቴ ሞገስ የጀግንነት ጀብድ FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in EthiopiaSheger FM - በሸዋሮቢት የእሸቴ ሞገስ የጀግንነት ጀብድ ቤተሰቦቹ ለማግኘጥ የም...

Want your business to be the top-listed Media Company in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Hawassa
Awassa