Singer Ayele semunigus
Menifesawi agiligilot b***a yemilekekibet page new
19/04/2026
ሁለተኛ ጋላልቻ ቃል ሕይወት ቤተክርስቲያን በቀን 9/08/2018 ዓ ም_11/08/2018 ዓም ባለን የወጣቶች ኮንፈረንስ ላይ እግዚአብሔር ድንቅ ግዜ ሰቶናል
ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤”
— 2ኛ ቆሮ 2፥14
25/03/2026
የቅነ ሁሉ ባለበት እግዚአብሔር ይመሰገን
16/03/2026
ጋሎ ጪራ ቃል ብርሃን ቤተክርስቲያን በ4_6 የለን ኮንፈረንስ በድል ጨርሰናል
ወደ ተቀደሰ ተራራዬ አመጣቸዋለሁ፥ በጸሎቴም ቤት ደስ አሰኛቸዋለሁ፤ ቤቴ ለአሕዛብ ሁሉ የሚሆን የጸሎት ቤት ይባላልና የሚቃጠለውን መሥዋዕታቸውንና ሌላ መሥዋዕታቸውን በመሠዊያዬ ላይ እቀበላለሁ።”
— ኢሳይያስ 56፥7
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Awassa