Mejo Buna FC
Never give up
ሰላም እንዴት ናችሁ የ መጆ ልጆች
ክረምት ላይ በነበረዉ ቶርናመንት እራሳችሁን አሳይታችሁ ለ ወረዳ የተመረጣቹ ልጆች የ ዉድድር ጊዜ እየቀረበ ስለሆነ coach Muse እያሰራ ባለው ፕሮግራም ላይ መታችሁ እራሳችሁን አሻሹላችሁ ለመረጣችሁ ህዝብ የተሻለ ነገር አሳዩ::
Aroresa woreda Football Team
03/10/2022
የ ዘንድሮ 12 ክፍል ተፈታኞ በሙሉ ጌታ ይርዳችሁ !!!
# # #ከ mejo buna FC ተፈታኞች
1 Tisnufikir
2 kaleb
3 zouma....... ena ሌሎች የሀገሬ ልጆች melikam ፈተና ይሁንላችሁ
# # # tseliyu ጌታም yiredachuhal
05/09/2022
ዛሬ 30/12/14EC ላይ በነበሬን ገብ ማሰባሰብያ ፕሮግራም ላይ የተገኙ photo.
# እና በእለቱ በተደሬገዉ ፕሮግራም እሪዳታ ያደረጉልን የመጆ ነዋሪዎች ከልብ እያመሰገንን ለደጋፊዎቻችን ቀጣይ ዓመት ከጌታ ፍቃድ ጋር በዋንጫ አንደምንክሳቹ ቃል አንገባለን
# #
*መጆ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Awassa