Techno Engineering Group plc.

Techno Engineering Group plc.

Share

The Techno Engineering Group is developing assisting devices to support physical disabled people.

13/12/2024

አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ!
ከኢትዮጵያዊ ቅርሶች ዝርፊያ ጀርባ ያለው እውነታ ምንድነው? የተተበተበውስ ሴራ? ይሄንን አንገብጋቢ ጉዳይ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ "ጌሠም" የተሰኘ ልብ ወለድ መጽሐፈ ለንባብ በቅቷል።
በቅርስ ጥበቃ ባለሞያው እና ተመራማሪዉ ደራሲ ልዑል ዮሐንስ የተጻፈው ይሄው መጽሐፍ ቅርስን ላለማስነጠቅ የሚደረግ ግብግብን እና የሚያስከፍለን ዋጋ በውብ አተራረክ ያስነብባል።
መጽሐፉ ድንቅ ሀገር በቀል ዕውቀቶቸን እና ውርስ እሴቶችን ያስዳስሳል፡፡ ዕውቀትን ከሥራ ልምድ አጣምሮ የያዝው ደራሲዉ ልብ አንጠልጥሎ ከምዕራፍ ወደ መዕራፍ ያሸጋግራል፡፡
መልካም ንባብ!
ማሳሰቢያ፡ ሼር በማድረግ ይህ መፅሀፍ ለሁሉም እናዳርስ ሀላፊነታችንን እንወጣ።
በሀገራችን የሚፈፀመውን የቅርስ ምዝበራ ማህበረሰቡ ላይ ተገቢውን ግንዛቤ በመፍጠር እንከላከል።

Mobile uploads 20/03/2024
Want your business to be the top-listed Engineering Company in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Awassa