Benasoft Systems
BenaSoft-ERP is Best Enterprise Resource Planning Software Developed for Business Firms to Enhance Ea
ዛሬ በናሶፍት ሲስተምስ ካበለፀጋቸው ሶፍትዌሮች መካከል ለብዙ የህክምና ተቋማት አገልግሎት በመስጠት መፍትሄ ስለሆነው ሆስፒዳ ኢ ኤም አር ን ላስተዋውቃችሁ
ሆስፒዳ ኢ ኤም አር የህክምና ተቋማትን የመረጃ አያያዝን የሚያዘምን፤ የህክምና አስጣጥ ሂደትን የሚያቀላጥፍ፤ የካርድ፡ የወረቅትና የህትመት ወጪዎችን የሚያስቀር እንዲሁም የህክምና ተቋማትን ቦታ ሳይገድቦት በቀላሉ ለመቆጣጠርና ለመከታተል የሚያገለግል በበናሶፍት ሲስተምስ የበለፀገ ሀገር በቀል ሶፍትዌር ነው።
ሶፍትዌሩ ከትንንሽ የህክምና ተቋማት ጀምሮ እስከ ከፍተኛ ሆስፒታሎች አገልግሎት እንዲሰጥ ታስቦ የተሰራ ሲሆን ከነዚህ መካከልም
• ፕራይሜሪ ክሊኒኮች
• ዲያግኖስቲክ ላቦራቶሪዎች
• መለስተኛ እና መካከለኛ ክሊኒኮች
• ስፔሻሊቲ ክሊኒኮች
• ፕራይሜሪ ሆስፒታሎች
• ጠቅላላ ሆስፒታሎች
• የቀዶ ጥገና ማዕከላት እና ሎሎች ይገኙበታል።
ለሁሉም የህክምና ተቋማት እንደየአቅማቸው እና እንደሚፈልጉት አገልግሎት መጠን በተመጣጣኝ ዋጋ ስናቀርብ በደስታ ነው።
እርስዎ የህክምና ተቋም ባለቤት ከሆኑ ዛሬውኑ በመወሰን እና በመደወል ድርጅትዎን ያዘምኑ።
Systems **Innovating for Better Life...**
11/04/2026
17/04/2025
መልካም ፋሲካ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Awassa