Mame Dish Chuko
ቆይታዎን ከማሜ ዲሽ ጋር ያድርጉ
23/05/2021
ውድ የማሜ ዲሽ ተከታታዮች ለአንድ ቀን የሚሆን CCCAM TEST አሞስን ለመስራት ለፈለጋችሁ ቴክኒሻኖች በስጦታ መልክ ልሰጣችሁ ወስኛለሁ
ስለዚህ በቴሌግራም ውስጥ መስመር አናግራቹኝ መቀበል ትችላላችሁ::
Inbox
05/05/2021
ጩኮና አካባቢዋ ያላችሁ Canal + መግዛት ለምትፈልጉ ሁሉ የCanal + ዲኮደሩን እና የ1ወር የተሞላበት ከፈሽታ ፖኬጅ ጋር ሁለቱንም በ1000 ብር ሲገዙ የዲሽ ስሀን ከነ ሙሉ አክሰሰሪ በነፃ ያገኛሉ ፈጥነው የግሎ ያድርጉ መግዛት ሲፈልጉ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ ይደውሉልን🤙
📡📡📡ማሜ ዲሽ ጩኮ
📲Call
✅ 09-79-20-06-53
✅ 09-20-61-44-11
✅ 09-10-19-11-77
26/11/2020
ሰላም ሰላም ውድ የ ማሜ ዲሽ ቤተሰቦች
እንደሚታወቀው ወደ Ethiosat የሚገቡ ቻናሎች እየበዙ መጥተዋል።
በቅርቡ ደግሞ ተወዳጁ EBS TV ከናልሳት ሙሉ በሙሉ በመውጣት በEthiosat እና በDSTV ቻናል ብቻ ስርጭቱን ይጀምራል።
ኢትዮ ሳት አሁን ላይ ከ80% በላይ የሀገር ዉስጥ ቻናሎችን አቅፎ የያዘ ሲሆን ይህ ሳተላይት ከ60cm ሰሀን ጀምሮ መግባት ይችላል።
ይህን ሳተላይ ከዚህ በፊት TV_Varzishን የሚጠቀሙ ከሆነ ያለምንም ተጨማሪ ሰሀን እዛው ላይ ተደርቦ መሰራት ይችላል።
ይህ ሳተላይት በአሁን ሰዓት በHD ሪሲቨር ብቻ ነው ስርጭቱን የሚያቀርበው በመሆኑም አዲስ ሪሲቨር የምትገዙ ሰዎች ኤች ዲ ሪሲቨር ብትገዙ ይመረጣል ምክንያቱም ብዙዎቹ የሀገራችን ቻናሎች በHD ጥራት ነው በEthiosat የሚተላለፉት።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ቻናሎች በአሁን ሰዓት በNSS12 57°E/ethiosat ላይ የሚገኙ ቻናሎች ናቸው።
✅አገርኛ ቻናሎች
❤️Ebs HD
❤️Ebs Musika HD
❤️Fana TV HD/SD
❤️Etv News HD/SD
❤️Etv Ent SD
❤️Etv Language SD
❤️TV Ethiopia HD
❤️Arts TV HD
❤️Dire TV HD
❤️Asrat Media House HD
❤️Afri Health HD
❤️Asham TV HD
❤️Ahadu TV HD
❤️Walta TV HD
❤️Balageru TV SD
❤️Hageria TV HD
❤️Amhara TV HD/SD
❤️Amhara TV2 SD
❤️South TV SD
❤️Adis TV HD
❤️Obn TV HD/SD
❤️Afar TV HD
❤️SR TV HD
❤️Dire TV HD
✅ቀውጢ ቀውጢ 24 ሰዓት ሙሉ ሀገርኛ የፊልም ቻናሉች
❤️Sodere TV Movies HD
❤️Ebs Cinema HD
✅ቀውጢ 24 ሰዓት ሙሉ ሀገርኛ የዘፈን ቻናል
❤️Ebs Musika HD
✅አለም አቀፍ የዜና ቻናሎች
❤️Rt News HD
❤️NHK World Japan
❤️Trt World
❤️CNBC Africa HD
❤️TV 5Monde Afrique
❤️France English SD
❤️France Francais SD
❤️France Arabic SD
✅ቀውጢ 24 ሰዓት ሙሉ የሙዚቃ ቻናል
❤️Black Max HD
✅ዶክመንተሪ ቻናል
❤️Dt Docmontry HD
✅መንፈሳዊ የሃይማኖት ቻናሎች
❤️Evangelical TV HD
❤️Moaa TV HD/SD
❤cm tv
❤ Jesus tv Ethiopia
❤ river tv
❤ winners way
❤ 7 spirits tv
❤ Jesus wonder
❤Elshadai tv
❤Gospel tv
✅የኢትዮጵያ ትምህርት የፕላዝማ ቻናሎች
❤️Amhara eduction TV HD
❤️SNNP Eduction TV HD
❤️Tigray Eduction TV HD
❤️Harari Education TV HD
❤️Somali education TV HD
❤️BG Education TV HD
❤️Oromia Education TV HD
❤️MOE TV HD
✅የልጆች አዝናኝና አስተማሪ ቻናል
❤TVi5MONDE HD
❤Ethio_Lijoch
✅አለም አቀፍ ስለ ኮቪድ 19 ኮሮና ከUNICEF ጋር በመተባበር የሚቀርብ አስተማሪ ቻናል
❤️Fight Covid-19 TV
👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
✋ ሰላም ማሜ ዲሽ ቻናላችን ተከታዮች ዛሬም እንደተለመደው አዲስ መረጃ ይዘን ቀርበናል ተከታተሉን
በኢትዮጵያ የቴሌቭዥን እና የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ ለህብረተሰቡ ብዙ አማራጮች የሉም ያሉትም ቢሆን ሁሉንም ህብረተሰብ ያማከሉ መሆናቸው እሙን ነው።
በዚህ እንዲስቱሪ ተዋናይ ከሆኑት መካከል በዩትዩብ የሚታወቀው ሶደሬ ቲዩብ / SODERE TUBE አንዱ ነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በተለይ አድማሱን በማስፋት አንደ አለማቀፉ NETFLIX በራሱ ፊልሞች ተከታታይ ድራማዎችን በማሰራት እና ፕሮዲውስ በማድረግ ላይ ይገኛል።
አሁን ላይ SODERE TUBE ይበልጥ ለሁላችንም ተደራሽ ለመሆን በሳተላይት ቴሌቭዥን ስርጭት ሙከራ ጀምረዋል ።
በቅርቡ እንዳስታወቁት በዚህ የሳተላይት ቴሌቭዥን ስርጭታቸው የተለያዩ ማራኪ የመዝናኛ መርሀ ግብሮችን እንደሚያካትቱ ገልፀዋል ከእነዚህም መካከል
* አዳዲስ የ አማርኛ ፊልሞች
* አዳዲስ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማዎች
* ከ ሀገራችን ውጪ በ አሜሪካ በ ካናዳ ዱባይ ቤሩት የመሳሰሉት ሀገራት በሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሚሰሩ ፊልም እና ድራማዎች
* በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች ውስጥ በ ኦሮምኛ ትግረኛ ሶማሊኛ የመሳሰሉት ቋንቋዎች የሚይዙ ፊልም እና ድራማዎች
* በሌሎች የሀገራችን ቋንቋ የሚሰሩ ፊልም እና ድራማዎች በ አማርኛ ሰብታይትል
የመሳሰሉ የሀገራችንን የ ቴሌቭዥን ስርጭት ደረጃ ከፍ የሚያደርጉ የተለያዩ ዝግጅቶች እንዳሏቸው አስታውቀዋል።
SODER TV አሁን ላይ በ አዲሱ ኢትዮ ሳት ወይም ቀ NSS12 57EAST ላይ የሙከራ ስርጭት ጀምረዋል ።
NSS12 57EAST የምትጠቀሙ በተለምዶ እነ EBS CINEMA ያሉበት በሚከተለው መረጃ በሪሞታቹ በማስገባት መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን
🖥 SODERE
🛰 NSS12 57E
📟 11165 H 45000
▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ 👍 ያድርጉልን! 👍ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።
🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ
👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0920614411
📲 0979200653
17/12/2019
የታጃኪስታን የእግርኳስ ፌደሬሽን ከአገሩ ውጭ የሆኑ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልካቾችን ይቅርታ እየጠየቀ ችግሩ የተፈጠረው ከባድ የሆነ የገንዘብ ቅጣት ከተጣለበት በኋላ ሲሆን የሀገሩ ዜጎች ግን አሁንም በአንቴና መመልከት እንደሚችሉ አሳውቋል።
t.me/Mamedish5995
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Chuko
Awassa