Gospel Singer Tagay Muse
ክብሬ ልዘምርልህ እየሱስ ያድናል
25/05/2026
የዘማሪ ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) እናት ወደ አምላካቸው ሄደዋል😭😭
የዘማሪዎች ቃልኪዳን ጥላሁን(ሊሊ)፣ዶክተር ለዓለም ጥላሁን፣ ጂጂ ጥላሁን ፣ ኪኪ ጥላሁን እና ዳግማዊ ጥላሁን እናት የሆኑት ወይዘሮ ቅድስት ጳውሎስ በተወለዱ በ74 ዓመታቸው ወደ ጌታዋ ሄደች::። የቀብር ሥነ ሥርዓታቸውም ግንቦት 19 2018 በአሜሪካ ሜሪላንድ ይፈፀማል።
ላለፉት 13 ዓመታት ኑሯቸውን በአሜሪካ አድርገው ነበር።ሁሉም ልጆቻቸው እና የልጅ ልጆቻቸው በባህር ማዶ የሚኖሩ እንደመሆናቸው የቀብር ሥነሥርዓቱም ሮብ ዕለት በአሜሪካ ሜሪላንድ እንደሚደረግ ከልጆቻቸው በተገኘው መረጃ ማወቅ ተችሏል።
ለመላው ቤተሰቦች ከእግዚአብሔር ዘንድ የሆነ መጽናናት ይሁን!
መንፈስ ቅዱስ ልባቸውን ይደግፍ።።
14/05/2026
እኔ መኖር ማልችለው ያላንተ ነው
23/04/2026
Aberilo ቅን ሰው
JPS TV WORLD WIDE 8 likes, 1 comment. "እንደገና አምልኮ ከዘማሪ ኣብሪሎ ጋር|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2026"
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Awassa