Advance Health Informatics in Gondar group
This page is to communicate about our events due to mostly health informatics issue and others relate
16/03/2022
በጤና ሚኒስቴር ስፖንሰርነት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲ እና የህክምና ኮሌጆች የስፔሻሊቲ ትምህርት እየተከታተላችሁ ለምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ
__________________
የጤና ሚኒስቴር የህግ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዝርዝር የጊዜ ሰሌዳ በማውጣት የትምህርት ውል እያዋዋለ የሚገኝ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ከመደበኛ ስራ ጋር ደምሮ የትምህርት ውል ማዋዋሉ በስራ ላይ ከፍተኛ የሆነ ጫና ከመፍጠሩም በተጨማሪ በተማሪዎች ላይም ከፍተኛ እንግልት እየፈጠረ ሆኖ በመገኘቱ ሁላችሁም በያላችሁበት ተቋማት ውል የምትገቡ መሆኑን እየገለጽን ዝርዝር የጊዜ ሰሌዳውን ወደፊት በዚሁ ድህረ ገጽ ላይ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
03/01/2021
Basic Excel Formulas
Want your business to be the top-listed Media Company in Bahir Dar?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Amhara
Bahir Dar